ሆራይዘን አዲስ ጎማ በጥራት አንደኛ በመሆን ዘንድሮም አሸነፈ። ድርጅቱ በሀገሪቱ በብቸኝነት የአንደኛ ደረጃ የልህቀት ተሸላሚ በመሆኑ ከኢፌዴሪ ፕሬዚደንት እና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ክቡር ታየ አጽቀሥላሴ እጅ ሽልማቱን ተቀብሏል።

20 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኩባንያዎች ዛሬ በታላቁ ቤተ-መንግስት በተካሄደው 11ኛው ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሃ ግብር ላይ ተሸልመዋል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለደንበኞቹ ጥራት ያላቸውን ምርትና አገልግሎቶቹን ለማቅረብ ሁሌም ተግቶ እንደሚሰራ በድጋሚ እየገለፀ መላ ሰራተኞቹንና ደንበኞቹን እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ታህሳስ 05/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ


የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት እና የኢትዮጵያ ጥራት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ክቡር ታየ አጽቀሥላሴ ዛሬ በታላቁ ቤተ-መንግስት ሀገር ዓቀፍ የጥራት ሽልማትን ሰጥተዋል።

በዚህ መርሃ ግብር ላይ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ስር የሚገኘው ሆራይዘን አዲስ ጎማ በሀገር አቀፍ ደረጃ በጥራት ከተወዳደሩ 47 ድርጅቶች መካከል ብቸኛው አንደኛ ደረጃ የልህቀት ተሸላሚ ሆኗል፡፡

በተመሳሳይ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ስር የሚገኙት ፋርማኪዩር፣ ዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ፣ ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ኢንዱስትሪ እና አንሊሚትድ ፓኬጂንግ ሶሰተኛ ደርጃ የልህቀት ተሸላሚ ሆነዋል።
ቀሪ 15 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶችም በተለያዩ ደረጃዎች ማለትም በከፍተኛ አድናቆት፣ በአድናቆትና በተሳትፎ ደረጃዎች ተሸልመዋል። ዝርዝራቸውም፦

  • ዘመናዊ የህንፃ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ. (ኤም.ቢ.አይ)
  • ሰሚት ኢንጂነርድ ፕላስቲክ ኃ/የተ/ የግ/ ማ
  • አዲስ ጋዝ እና ፕላስቲክ ኃ.የተ.የግ.ማ.
  • ኮንቦልቻ የብረታብረት ማምረቻ ኢንደስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ. (ኮስፒ)
  • ኢትዮ አግሪ ሴፍት የሻይ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ኃ.የተ.የግ.ማ
  • ላሜ ዴየሪ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር
  • ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ (ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ )
  • አዲስ ኢንተርናሽናል ካተሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ
  • አህፋ ኃ.የተ.የግል ማኀበር
  • ሸገር ዳቦና ዱቄት ፋብሪካኃ/የተ/ የግ/ ማ
  • ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/ የግ/ ማ
  • ኢትዮ አግሪ ሴፍት ጉመሮ የሻይ ማቀነባበሪያ
  • ኢትዮ አግሪ ሴፍት ዉሽዉሽ የሻይ ማቀነባበሪያ
  • ኢትዮ-ሌዘር ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/ የግ/ ማ (ኤሊኮ)
  • ብሉናይል ፕሮፕሊንና ክራፍት ከረጢት ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማ ናቸው።

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ በዚሁ ጊዜ ተቋማት ጥራትን የሥራቸው ማዕከል አድርገው ሊሠሩ እንደሚገባ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ተቋማት ከተቀመጠ ስታንዳርድ ጋር ውድድር በማድረግ የምርትና የአገልግሎታቸውን ጥራት ለማስጠበቅ ትኩረት ሊያደርጉ እንደሚገባም

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY