ለታማኝነት የተሰጠ ሽልማት —ሚድሮክ ለሀገር —ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ22 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ በተከናወነው የ2017 ዓ.ም ታማኝ ግብር ከፋይ ሽልማት ተሸለሙ።

4 ድርጅቶች በፕላቲኒየም ደረጃ ሲሸለሙ ቀሪዎቹ ተቋማት ደግሞ የወርቅና የብር ዋንጫዎች ተሰጥቷቸዋል።

ሽልማቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከፍተኛ አመራሮችና የየድርጅቶቹ ዋና ስራ አስኪያጆች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ እጅ ተቀብለዋል።

የከፍተኛ ታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የእውቅና ሽልማት መርሃ-ግብር ላይ የተሸለሙ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች፦
የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚዎች
ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን
ሞሃ የለስላሳ መጠጦች
ሚድሮክ ኢትዮዽያ
ሆራይዘን አዲስ ጎማ
የወርቅ ደረጃ ተሸላሚዎች
ኤልፎራ አግሮ-ኢንዱስትሪስ
አህፋ ሃላፊነቱ የተወሰ የግል ማህበር
ሚድሮክ ኮንስራክሽን
ኢትዮ-አግሪ-ሴፍት
ዘመናዊ የሕንፃ ኢንዱስትሪ (ኤም ቢ አይ)
ዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ
ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ
ኢትዮ-ሌዘር ኢንዱስትሪ (ኤሊኮ)
የብር ደረጃ ተሸላሚዎች
ሜፖ ኮንስትራክቲንግ ኤንድ ማኔጅመንት ሰርቪስስ
ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር (ኤስ ፒ ሲ ፋብሪካ)

ኩዊንስ ሱፐርማርኬት
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ኢንዱስትሪ
ሁዳ ሪል እስቴት
ፋርማኪዩር
አዲስ ኢንተርናሽናል ኬተሪንግ
ሚድሮክ ጂኦ ኤክስፕሎሬሽን
አዲስ ፓርክ ዲቨሎፕመንትና ማኔጅመንት

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY