“ሚድሮክ ለሀገር” አውደ-ርዕይ ተጠናቀቀ።

ለስድስት ተከታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው “ሚድሮክ ለሀገር” አውደ-ርዕይ ተጠናቀዋል።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ “ሚድሮክ ለሀገር” አውደ-ርዕይ በ45ቱ ኩባንያዎቹ ምርትና አገልግሎቶች  በሚሊኒየም አዳራሽ ሳምቱን አሸብርቀው አሳልፈዋል።አውደ-ርዕዩዉ በኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ እንዲሁም በአስር ሺህዎች በሚቆጠሩ የሀገር ዉስጥና የዉጪ ሀገራት ዜጎች ተጎብኝቷል።

አዉደ ርዕዩ ላይ በተደረገው የፓናል ዉይይት የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች በተሳተፉበት ሚድሮክ የዉጪ ምንዛሬን በማዳን፣ ገቢ ምርቶችን በመተካት፣ ገበያን በማረጋጋት፣ ማህበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት እና ከ79 ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች የስራ እድል በመፍጠር ለሀገር እድገት ከፍተኛ አሰተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ ገልፀዋል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ፣ በግብርና፣ በማዕድን፣ በንግድና አገልግሎት ፣ በሆስፒታሊቲ እንዲሁም በኮንስትራክሽንና ሪል እስቴት ዘርፎች የተዋቀረ ነው።

ሁላችሁም አውደ ርዕዩ ላይ ተገኝታችሁ የሚድሮክ ምርትና አግልግሎትን ስለጎበኛችሁና ስለሸመታችሁ እናመሰግናለን ።

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY