ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለበጎ ፈቃድ ስራዎቹ ልዩ የምስጋና ሽልማት ተበረከተለትግንቦት 7/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2014 እና 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ላከናወነው የበጎ ፈቃድ ስራዎች ከከተማዋ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እጅ ልዩ የምስጋና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

ሽልማቱንም የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ተቀብለዋል፡፡

በነዚህ ሁለት ዓመታት ውስጥም ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤቶች ንፁህ የጉድጓድ የመጠጥ ውሃ ቁፋሮ የከተማ ግብርና እና ሶስት የምገባ ጣቢያዎችን ገንብቷል፡፡

የምገባ ማዕከላቱም በቀን 6ሺህ ለሚሆኑ ዜጎች በቀን አንድ ጊዜ በመመገብ ከፍተኛ አስተወፅዖ እያደረገ ሲሆን በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም እየተሳተፈ እንደሆነ ይታወቃል፡

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP
MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP
Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE