ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአዲስ አበባ ከተማ በጎ ፍቃድ ስራዎች ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ልዩ ተሸላሚ ሆነ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከልዩ ሽልማት በተጨማሪም በበጎ ተግባሩ የፕላቲነየም ተሸላሚ ነው።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017 ዓ.ም ላከናወናቸው ሰው ተኮር ስራዎች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልዩ እውቅናና ሽልማት ተበርክቶለታል።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ሽልማቱን ተቀብለዋል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በተለይም ባለፉት አምስት ዓመታት በርካታ ደሀ ተኮር ስራዎችን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር አከናውኗል።

የበጎነት መኖሪያ ህንፃዎች ግንባታ፣ የምገባ ማዕካላት ግንባታና ቀጣይነት ያለው የምገባ አገልግሎት፣ ዘመናዊ የእንጀራ መጋገሪያ ፋብሪካ ግንባታ፣ ፅዱ ኢትዮጵያ፣ የኩላሊት ዲያሊስስ ማሽንና ግብዓት ልገሳ፣ እንዲሁም የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም እና የወንዝ ዳር ልማትን በአብነት ማንሳት ይቻላል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአመታዊ ትርፉ 10 በመቶውን ማህበራዊ ሃላፊነትን ለመወጣት በመመደብ ግንባር ቀደም ተቋም ነው።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017 በጀት አመት 22 ድርጅቶቹ በታማኝ ግብር ከፋይነት እውቅና አግኝተዋል።

መስጠት አያጎድልም! ሚድሮክ ለሀገር— ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY