ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዘመናዊ ፈጣን ጀልባዎችን (Jet ski) ድጋፍ አደረገ።

ድጋፉን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አማካሪ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ ተቀብለዋል።
አቶ ጀማል አሕመድ ድጋፉ ለቱሪስቶች የበለጠ ምቹና ተሰማሚ እንዲሆን የሚረዳ መሆኑን ጠቁመው ተቋሙ ሁሌም የሀገርን ገፅታ በሚገነቡ ስራዎች ላይ እንደሚሳተፍ ገልፀዋል።
አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ በበኩላቸው ሚድሮክ ሁሌም ለሀገር ችግር ፈጣኝ ምላሽ በመሰጠት የሚታወቅ ተቋም በመሆኑ በክልሉ መንግስት ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ጀልባዎቹ ለሆራና ላንጋኖ ሀይቆች የሚያገለግሉ መሆናቸው ተጠቁሟል።
ሚድሮክ ለሀገር -ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ -የሀገር ሀብት

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY