ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሞሮኮ ማራካሽ በተካሄደው የቡናና ሻይ ፌስቲቫል ላይ በመሳተፍ ምርቶቹን አስተዋውቋል።

ፌስቲቫሉ ከህዳር 27 እስከ 29/2018 አ∙ም በማራካሽ ተካሂዷል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕም የቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ምርቶቹን ይዞ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን ወክሎ ተሳትፏል።

የሞሮኮ የኢንዱስትሪና ውሃ ሚኒስትር ኒዛር ባራካ ፌስቲቫሉን በመጎብኘት በዘርፉ ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል።

ፌስቲቫሉ የኢትዮጵያን ቡና፣ ሻይ እና የቅመማ ቅመም ምርቶቹን ለዓለም አቀፍ ገበያ ለማስተዋወቅና ምቹ የገበያ እድል ለመፍጠር ጥሩ አጋጣሚ ፈጥሯል ።

ሚድሮክ ለሀገር – ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY