ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው ‘Gulfood 2026’ ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው ።

የሚድሮክ ምርቶች በአለም ገበያ-ሚድሮክ ለሀገር

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው ‘Gulfood 2026’ ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው ።

ኤግዚቢሽኑ ከጥር 18 እስከ 22/2018 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ከሚድሮክ ግብርና ዘርፍ ምርቶች ቡና፣ ሻይ ቅጠል፣ ቅመማቅመም፣ ማር፣ ስትሮበሪና የቲማቲም ምርቶች ለእይታ ቀርበዋል።

በኤግዚቢሽኑ ላይ ከተለያዩ የአለም ሀገራት ከተወጣጡ የንግድ ተቋማት ጋር የገበያ ትስስርና የልምድ ልዉዉጥ እየተደረገ ነዉ።

ሚድሮክ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምርቶች ለአለም ገበያ በማቅረብ ከዘርፉ የሚገኘዉን ዉጤት በማሳደግ ላይ ይገኛል።

በዘንድሮው የገልፍ ፉድ (Gulfood) ኤግዚቢሽን ላይ ከ195 አገራት የተውጣጡ ከ8,500 በላይ ኤግዚቢተሮችና ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ምርቶች ለ

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY