ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት በሚችሉባቸው ዘርፎች ላይ ዉይይት አደረጉ።

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፈለቀ ታደሰ የተመራ ቡድን እና ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጀማል ዩሱፍ እና ከሌሎች የስራ ኃላፊዎች ጋር በግብርና ዘርፍ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት አካሂደዋል፡፡

ሁለቱ ተቋማት የዩኒቨርሲቲውን የተማረ የሰው ኃብትና የምርምር ውጤቶችን ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሀብት ጋር አቀናጅቶ ለሀገር የሚጠቅም ስራ ለመስራት መስማማታቸውን ገልጸዋል፡፡

በጋራ የሚሰሩ ጉዳዮችን በመለየት  በቅርቡ ስምምነት በመፈራረም ወደ ስራ እንደሚገቡም ይፋ አድርገዋል።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የስራ ኃላፊዎች በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በምርምርና ኢንተርፕራይዝ ልማት፣ በግብርና ዘርፍ የተከናወነው ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡

ሚድሮክ ለሀገር- ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY