ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማዕድን እና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ ነው ።

ኤክስፖዉ በማዕድን ሚኒስቴር አዘጋጅነት ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ የተዘጋጀው ሲሆን ዛሬ ሕዳር 4/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ይህንን ኤክስፓ በፕላቲንየም ደረጃ ስፖንሰር ያደረገ ሲሆን በኤክስፖው ላይም በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማዕድን ዘርፍ ስር ያሉ ድርጅቶች የሚያመርቷቸውን ምርቶች እና አገልግሎቶች ይዘው ቀርቧል፡፡

ኤክስፖዉ በአዲስ ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ ሲሆን እስከ ህዳር 6 ክፍት ሆኖ የሚቆይ ይሆናል።

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY