ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ የሐዋሳ ሚሊኒየም ፔፕሲ ፋብሪካ 10 ሚሊየን ብር የፈጀ 40 የኮንቲነር ሱቆችን ቁልፍ አስረከበ።

ኮንቲነር ሱቆቹ ለ200 ወጣቶች የስራ እድል ፈጥረዋል ።

በያንዳንዱ ሼዶ ውስጥ ስራ ማስጀመሪያ የሚሆን 20 ሺህ ብር የሚያወጣ የፋብሪካው ምርት ጭምር ተሰጥተዋል።

በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ ፋብሪካው ለስራ እድል ምቹ ሁኔታን ከመፍጠር በተጨማሪ በኮሪደር ልማት ስራዎች ላይ እየተሳተፈ እንደሚገኝ ተጠቁመዋል።

የሐዋሳ ሚሊኒየም ፔፕሲ ፋብሪካ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ስጦታው ታደሰ ፋብሪካው የስራ ዕድል ከመፍጠር ባሻገር የማህበራዊ የልማት ስራዎች ላይም የሚሳተፍ መሆኑን ገልጸዋል።

የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ወጣቶች በበኩላቸው ስራ በማጣት ተቸግረው እንደነበረ በመግለፅ በዚህ ዕድል መደሰታቸውን ተናግረዋል።

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY