በሚድሮክ ኢንቨስትመንት  ስር የሚገኘው ኢትዮ አግሪ – ሴፋት ZMS721(ወርቅማ) የተሰኘ አዲስ የበቆሎ ዝርያን ለአርሶ አደሮች አስተዋወቀ።

የበቆሎ ዝሪያዉ በምርታማነቱና በሽታን በመቋቋሙ የሚታወቅ ሲሆን በሄክታር ከ80 እስከ 100 ኩንታል ምርት መስጠት የሚችል ነው።

ይህም  የሀገሪቱን የበቆሎ ምርታማነት ያሻሽላል ተብሎ ይጠበቃል።

ከዚህ ቀደም ይህን የበቆሎ ዝርያ በጎጃም እና ወለጋ አካባቢ የሚገኙ አርሶ አደሮች መጠቀም የጀመሩ ሲሆን ቀድሞ ይጠቀሙት ከነበረው አንፃር ከፍተኛ ለውጥ አምጥተውበታል።

ዝርያዉን ለሐዋሳ፣ ነገሌ አርሲና ወልቂጤ አከባቢ ገበሬዎች የማስተዋወቅ ስራ የተሰራ ሲሆን በቀጣይም ለጂማና ሌሎች አከባቢ የሚሰራጭ ይሆናል።

ባሳለፍነው አመት ኢትዮ አግሪ ሴፍት  መቀመጫውን ዛምቢያ ሃገር ካደረገው “ዛም ሲድ”  የተባለ ዓለም አቀፍ ኩባንያ ጋር ስምምነት መፈራረሙ ይታወሳል፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሀገሪቱን የግብርና ዘርፍ በማዘመን የተለያዩ ምርጥ ዘሮችን በማባዛት ምርታማነትን ለማሳደግ በከፍተኛ ትኩረት በመስራት ላይ ነው።

ሚድሮክ ለሀገር- ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY