በኢትዮ አግሪ ሴፍት የሻይ ምርት ማዘጋጃና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ እውቅና አገኘ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ – ሚድሮክ ለሀገር

የእዉቅና ሰርተፊኬቱን የሻይ ምርት ማዘጋጃና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ስራ አስከያጅ አቶ ሙባረክ መሐመድ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ም/ከንቲባ አቶ ጃንጥራር ዓባይ ተቀብለዋል።

ተቋሙ እዉቅናዉን ያገኘው በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ስድስት ወራት የካይዘን አመራር ፍልስፍናን በመተግበር፣ በማዝለቅ፣ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ አንዲሁም በምርት ሂደት ብክነት እንዲቀንስ በማድረግ የላቀ ውጤት በማስመዝገቡ ነው።

በኢትዮ አግሪ ሴፍት የሻይ ምርት ማዘጋጃና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር ከሚገኙ ድርጅቶች አንዱ ሲሆን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የሻይ ቅጠል ምርቶች ለሀገር ዉስጥና ለዓለም ገበያ በማቅረብ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት የድርሻውን በመወጣት ላይ ይገኛል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ – ሚድሮክ የ

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY