ኩዊንስ ሱፐርማርኬት 13ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ ጋርመንት አከባቢ ቁ2 ላፍቶ የገበያ ማዕከል ዉስጥ ከፈተ።

ሱፐርማርኬቱን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤና የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ጉብኝተውታል::

ኩዊንስ በተመጣጣኝ ዋጋ በበቂ አቅርቦት የፍጆታ ዕቃዎችንና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ምርቶችን ለህብረተሰቡ በማቅረብ ይታወቃል።

የተበለተ ዶሮ፣ እንቁላል፣ የወተት ውጤቶች፣ የስጋ ምርቶች፣ አትክልት እና ፍራፍሬ፣ የእንጨትና የብረታ ብረት ውጤቶችን ጨምሮ  ሁሉንም በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ነው።

ኩዊንስ በአንድ ቦታ በበቂ አቅርቦት የሚያገኙበት የከተማችን ግዙፍ ሱፐርማርኬት ነው።

በ2002 ዓ.ም የተቋቋመው ኩዊንስ ሱፐርማርኬት በአዲስ አበባ 13 ደረጃቸውን የጠበቁ ሱፐርማርኬቶች ያሉት ሲሆን “እንደ ቤተሰብ” በሚል መሪ ቃሉ ይታወቃል።

ኩዊንስ ሁሌም ደንበኞቹን ለማስደሰት የሚተጋ!
ሚድሮክ ለሀገር- ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY