ዘመናዊ የወለል ንጣፍ ከሪሪ— ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ— ሚድሮክ ለሀገርሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር ኤስ.ፒ.ሲ የወለል ንጣፍ ምርቶቹን በከፍተኛ ጥራት በማምረት ለደንበኞቹ እያቀረበ ነው።

ፋብሪካው የወለል ንጣፎችን በእንጨት፣ በድንጋይና በእምነበረድ ተፈጥሯዊ ዕይታን ጠብቀው በተለያዩ ቀለማት እና ዲዛይኖች ያመርታል ፡፡

ምርቶቹ እሳትን የሚቋቋሙ ፣ የማያዳልጡ፣ በቀላሉ የሚገጣጠሙ፣ ለማጓጓዝ አመችና ቀላል፣ ከባድ ጭነትን የሚቋቋሙ፣ ድምጽና ቅዝቃዜን የሚከላከሉ ናቸው።

ግርግዳን ለማስዋብ ተመራጭ የሆኑ ዩቪ ቦርደ (UV Board)እና ዴብልዩ ፒ.ኤስ ፓነል (WPC Panel) ያመርታል።

በተጨማሪም ለኤስ.ፒ.ሲ ምርት እንደ ግብአትነት የሚያገለግልና ለቀለም፣ለሳሙና፣ለፕላስቲክ፣ለጠርሙስ እና ኮስሞቲክስ ኢንደስትሪዎች በግብአትነት የሚያገለግለውን ፊለርም ያመርታል ፡፡

ፋብሪካው በዘርፉ አለም የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በቀን 9000 ሜትር ስኩየር ኤስ.ፒ.ሲ ወለል ንጣፎች እና ዘኮሎ ምርቶችን ያመርታል፡፡

ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ማዕድን ዘርፍ ድርጅቶች አንዱ የሆነዉ ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር ኤስ.ፒ.ሲ የወለል ንጣፍ ፋብሪካ ጫንጮ ከተማ ይገኛል ፡፡

ይምጡ ሪሪን ይጎብኙ — ቤትዎን ያሳምሩ — ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሀገር ሀብት!

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY