የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ የ 64 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በስሩ ባሉ ድርጅቶች ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሰራተኞች ከደሞዛቸው በማዋጣት ለ ጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን 13 ሚሊየን ብር የለገሱ ሲሆን፤ የግሩፑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አህመድ በግላቸው ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ 1 ሚሊዮን ብር ገቢ አድርገዋል፡፡

በዚህም የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ በጥቅሉ የ 64 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

እንደ ኢቢሲ ዘገባ ለ #ጽዱኢትዮጵያ 50 ሚሊየን ብር በአንድ ጀምበር ለማሰባሰብ ሁሉም ዜጋ የሚሳተፍበት የዲጂታል ቴሌቶን መካሄዱን ቀጥሏል፡፡

Recent News

Archives

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY