የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ በአፍሪካ ደረጃ በካይዘን አተገባበር ተሸለመ።

ድርጅቱ በአፍሪካ ደረጃ የካይዘን ሥርዓትን ተግብረው ለውጥ ከማምጣት አንፃር የተሻለ ውጤት ካስመዘገቡ ድርጅቶች ጋር በመወዳደር በከፍተኛ ተቋማት ምድብ (Large Organization Category) በከፍተኛ አድናቆት (Great pride) ተሸላሚ መሆን ችሏል።

ድርጅቱ የጥራት ሥራ አመራር፣ የሥራ ላይ ጤናና ደህንነት፣ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ አመራር እና የኢንተግሬትድ ማኔጅመንት ሥርዓቶችን ተግባራዊ አድርጓል።

የድርጅቱ መሸለም እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ግሩፕ የሚያኮራ ሲሆን ይህንን ውጤት ወደ ሌሎች ድርጅቶች ለማጋባት ጥሩ መነሻ እንደሚሆን ይታመናል።

ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የቡና ክምችት የቡና ዝግጅት የተቆላና ተቆልቶ የተፈጨ ቡና የቡና ገለባ የከሰል ምርት፣ የጆንያ ምርት እና ሌሎች የአገልግሎት ስራዎችን ያከናውናል።

ሚድሮክ ለሀገር -ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ፡ ፡

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY