የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ከቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራችና ሊቀመንበር ሚስተር ቢል ጌትስ ጋር በተለያዩ የግብርና መስኮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል።
ሁለቱ ኃላፊዎች በተለይም በወተትና ወተት ተዋፅኦ፣ በዶሮ እርባታና በምርጥ ዘር ምርምር ላይ ትኩረት አድርገው በጋራ ለመስራት ነው ስምምነት ላይ የደረሱት።

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.
OUR LEADERSHIP
Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as the day to day operation of the company.
AGRICULTURE PRODUCTS
MANUFACTURING PRODUCTS
HOSPITALITY, MERCHANDISING AND OTHER SERVICES
MINING PRODUCTS AND SERVICE