አቶ ጀማል ለምክር ቤቱ ከቀረቡ እጩዎች ውስጥ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያወጣውን መስፈርት በማሟላታቸው ነው ያሸነፉት።
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በቅርቡ ባወጣው መመሪያ መሰረት የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ለመሆን አንድ ተወዳዳሪ የአንድ ቢሊዮን ብር ካፒታልና ሁለት ፋብሪካዎች ሊኖሩት እንደሚገባ መወሰኑ ይታወሳል።
አቶ ጀማል አህመድ ከ45 በላይ ኩባንያዎችንና ከ80 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያሉትን ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕን በብቃት እየመሩ የሚገኙ መሪ ናቸው።
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአግሮ ፣በማኑፋክቸሪንግ፣ በማእድን ፣በኮንስትራክሽንና ሪልስቴት፣ በንግድና ሆስፒታሊቲ ዘርፎች በመሰማራት ለሀገር ኢኮኖሚ ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ የሚገኝ ተቋም ነው።
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማኔጅመንት አባላትና መላው ሰራተኛ አቶ ጀማል አህመድ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ እየገለጹ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆን ተመኝተዋል።
አገር አቀፉ የዘርፍ ምክር ቤት ከአቶ ጀማል በተጨማሪ አቶ በላይነህ ክንዴን ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል።
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ – የሀገር ሀብት
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ የኢትዮጵያ አገር አቀፍ የዘርፍ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ።
Recent News
Archives
-
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በ2018 በጀት አመት ስኬታማ ስራዎችን ማከናወን መቻሉን አስታወቀ።
-
MIDROCC Investment Group’s agricultural sector records increase in total production and sales in the 2017/18 E.C fiscal year.
-
Ethio Agri-CEFT Receives ISO 9001:2015 Quality Management System Certificate.
-
MIDROC Investment Group signs Strategic Framework Agreement with Signify
-
MIDROC Investment Group Launches Seven New Pediatric IV Fluids
-
MIDROC Investment Group, donates 20 million birr to Ethiopia’s legendary St. George Football Club, boosts corporate social responsibilty step.







