የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በ12ተኛው ዙር የጥራት ሽልማት 28 ሽልማቶችን ተሸለሙ።

ጥራት ለሀገር እድገት – ሚድሮክ ለሀገር – ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በ12ተኛው ዙር የጥራት ሽልማት 28 ሽልማቶችን ተሸለሙ።

ሆራይዘን አዲስ ጎማ ደግሞ በጥራት ለሶስት ተከታታይ አመታት አንደኛ በመሆን ልዩ የልህቀት ዋንጫና ሚዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል።

ሽልማቶችን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድና ሌሎች የየኩባንያዎቹ ተወካዮች ተቀብለዋል።
በ12ተኛው  ዙር በጥራት ሽልማት የተሸለሙት ዝርዝር

በልዩ የልህቀት ሽልማት
1.ሆራይዘን አዲስ ጎማ

      በ1ኛ ደረጃ የልህቀት ሽልማት
2.ሆራይዘን አዲስ ጎማ

        በ2ኛ ደረጃ የልህቀት ሽልማት
3.ፋርማኪዩር

        በ3ኛ የልህቀት ደረጃ የልህቀት ሽልማት
4.ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን
5.ላሜ ዴይሪ
6.ዋንዛ ፍርኒሽንግስ ኢንዱስትሪ
7.ሰሚት እንጅነርድ ፕላስቲክስ

  1. ደይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ

         በከፍተኛ ደረጃ አድናቆት ሽልማት
9.አዲስ ጋዝ እና ፕላስቲክስ
10.ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት
11.ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ
12.ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ
13.ኮምቦልቻ የብረታ ብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
14.ኢትዮ-ሌዘር ኢንዱስትሪ
15.ኢትዮ-አግሪ ሴፍት ሻይ ማቀነባበር ፋብሪካ

  1. ዘመናዊ የህንፃ ኢንዱስትሪ(ኤም.ቢ.አይ)
    17.አንሊሚትድ ፓኬጂንግ

        በአድናቆት ደረጃ ሽልማት
18.ኢትዮ አግሪ ሴፍት ዉሽዉሽ ሻይ ልማት፣
19.አህፋ
20.ብሉናይል ፕሮፕሊንና ክራፍት ከረጢት ማምረቻ
21.አዲስ ኢንተርናሽናል ካተሪንግ

       በተሳትፎ ደረጃ ሽልማት
22.የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ
23.ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ መልጌ የተቀናጀ እርሻ ልማት
24.ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ቢሾፍቱ ዶሮ እርባታ

  1. ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኮምቦልቻ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
    26.ኢትዮ አግሪ-ሴፍት ጉመር ሻይ ልማት
  2. ብሄራዊ  ማዕድን ኮርፖሬሽን
    28.ሀዋሳ አግሪ ማኑፋክቸሪንግ ናቸው።

የምርትና  አገልግሎታችን ጥራት በመጠበቅ ለኢትዮጵያ እድገት እንሰራለን።

የድል ቀን – ሚድሮክ ለሀገር – ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY