ድርጅታችን ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ3 ዘርፎች ተሸላሚ ሆኗል!

ሽልማቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድና ከግብርና ሚኒስትሩ ዶ/ር ግርማ አመንቴ እጅ ተቀብለዋል።

ድርጅቱ በግብርና ሚኒስቴር ቡናና ሻይ ባለስልጣን በሳይንስ ሙዚየም ዛሬ በተዘጋጀው የእውቅናና ሽልማት መርሃ-ግብር ላይ ነው ሽልማቱን የወሰደው።

በመርሃ-ግብሩ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በግብርና ዘርፍ ስር በሚመረቱና ለውጭ በሚላኩ ምርቶቹ ነው የተሸለመው። በዚህም መሰረት:-

1. በሻይ ቅጠል ምርት “export” ብቸኛ ተሸላሚ በመሆን ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ እጅ የዋንጫ

2. በቡና አምራች ላኪነት ዘርፍ 1ኛ ተሸላሚ በመሆን በተመሳሳይ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ እጅ የዋንጫ

3. በጠቅላላ ቡና “export” እንዲሁ ከግብርና ሚኒስትሩ ዶ/ር ግርማ አመንቴ እጅ የሜዳልያ ሽልማትን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ በአጠቃላይ 3 ሽልማቶችን ተቀብለዋል።

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY