3 ድርጅቶች በፕላቲኒየም ደረጃ ሲያሸንፉ ቀሪዎቹ ተቋማት ደግሞ የወርቅና የብር ዋንጫዎችን ተሸልመዋል።
ሽልማቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ እና የየድርጅቶቹ ዋና ስራ አስኪያጆች ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ እጅ ተቀብለዋል።
በገቢዎች ሚኒስቴር 6ኛ ዙር የከፍተኛ ታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋና እና የእውቅና ሽልማት መርሃ-ግብር ላይ የተሸለሙና በስድስቱም ዘርፎች ስር የሚገኙ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች፦

የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚዎች
ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን
ሚድሮክ ኢትዮጵያ
ሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል
የላይኛዉ አዋሽ አግሮ ኢንዱሰትሪ
ሆራይዘን አዲስ ጎማ
የወርቅ ደረጃ ተሸላሚዎች
ኤልፎራ አግሮ-ኢንዱስትሪስ
ኢትዮ-አግሪ-ሴፍት
ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ
በበቃ ኮፊ እስቴት
ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንደስትሪ
ዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ
ኢትዮ-ሌዘር ኢንዱስትሪ (ኤሊኮ)
ዘመናዊ የሕንፃ ኢንዱስትሪ (ኤም ቢ አይ)
የብር ደረጃ ተሸላሚዎች
ፋርማኪዩር
ዋንዛ ፈርኒሺንግስ ኢንዱስትሪ
አዲስ ጋዝና ፕላስቲክ
ሰሚት ኢንጂነርድ ፕላስቲክ
ብሉናይል የፖሊፕሮፕሊንና ክራፍት ከረጢት ማምረቻ
ሪሪ ፕሮጀክት ዴቨሎፐር (ኤስ ፒ ሲ ፋብሪካ)
ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት
ሜፖ ኮንስትራክቲንግ ኤንድ ማኔጅመንት ሰርቪስስ










