በሼህ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ስም የተሰየመ የምገባ ማዕከል ተመረቀ

በሼህ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ስም የተሰየመ የምገባ ማዕከል ተመረቀ

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና በዳሽን ባንክ ወጪ የተገነባውና “ተስፋ ብርሃን አሙዲ የምገባ ማዕከል” የተሰኘ በቀን አንድ ጊዜ እንኳን መመገብ የማይችሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን የሚመግብ ማዕከል ተመርቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ፣ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ፣ ተክለ ሃይማኖት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተገነባው ይህ ማዕከል በከተማዋ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የክብር እንግዳነት ተመርቋል፡፡ የምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY