ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለበጎ ፈቃድ ስራዎቹ ልዩ የምስጋና ሽልማት ተበረከተለትግንቦት 7/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለበጎ ፈቃድ ስራዎቹ ልዩ የምስጋና ሽልማት ተበረከተለትግንቦት 7/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2014 እና 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ላከናወነው የበጎ ፈቃድ ስራዎች ከከተማዋ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እጅ ልዩ የምስጋና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ሽልማቱንም የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ተቀብለዋል፡፡ በነዚህ ሁለት ዓመታት ውስጥም ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤቶች ንፁህ የጉድጓድ የመጠጥ ውሃ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡ ተገለጸ፡፡ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ግንቦት 2 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡ ተገለጸ፡፡ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ግንቦት 2 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ

በስድስት ዘርፎች የተዋቀረውና በሥሩ 44 ድርጅቶችን የያዘው ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የበጀት ዓመቱን የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ ምንም እንኳን በተለያዩ የድርጅቶቻችን አካባቢዎች በርካታ ተጽዕኖዎች ቢኖሩም ይህን ተቋቁሞ የሚሰራ አመራርና ሰራተኛ በመፈጠሩ ተቋሙ ከጊዜ ወደ ጊዜ አመርቂ ውጤት እያመጣ መሆኑን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ገልጸዋል፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE