በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በ2015 በጀት ዓመት በስራቸው የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሰራተኞችና አመራሮች የዕውቅናና የሽልማት ፕሮግራም አካሄደ፡፡

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በ2015 በጀት ዓመት በስራቸው የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሰራተኞችና አመራሮች የዕውቅናና የሽልማት ፕሮግራም አካሄደ፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም አዲስ አበባበሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በስሩ 19 ድርጅቶችን ያቀፈና በሐገራችን ኢኮኖሚ ላይ የራሱን አወንታዊ አሻራ እያሳረፈ እንደሆነ ይታወቃል፡፡በዘርፉ ስር ያሉ ድርጅቶች በበጀት ዓመቱ ለመሸጥ ያቀዱት 10.89 ቢሊዮን ብር ሲሆን የብር 12.21 ቢሊዮን ሽያጭ በማከናወን የእቅዳቸውን 112 በመቶ ለማሳካት ችለዋል፡፡ይህም አፈፃፀም ከአምናው ጋር...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ “ለወተት እና የወተት ውጤቶች ጥራት በጋራ እንቁም!!” በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት  አካሄደ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ “ለወተት እና የወተት ውጤቶች ጥራት በጋራ እንቁም!!” በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት  አካሄደ

ሐገራችን ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ብዛት ከአፍሪካ ቀዳሚ እንደሆነች ይታወቃል። የወተት ምርት ሊሰጡ የሚችሉ በርካታ የዳልጋ ከብቶችንም ይዛ ትገኛለች። ይሁን እንጂ ከዚህ ሀብት ከፍተኛ ተጠቃሚ ሳትሆን ለረጅም ጊዜያት ቆይታለች። ከዚህም በመነሳት በወተት እና የወተት ውጤቶች ላይ ያሉ ችግሮችና መፍትሄዎች ላይ ያተኮረና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የፓናል ውይይት...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ”ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ 200 ሺህ ችግኞችን በመትከል አሻራውን አሳረፈ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ”ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ 200 ሺህ ችግኞችን በመትከል አሻራውን አሳረፈ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዚህ ዓመት በሃገር አቀፍ ደረጀ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የተደረገውን ጥሪ በመቀበል በአዲስ አበባ ከተማ ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ስሙ ሃይሌ ጋርመንት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ 200 ሺህ ችግኞችን በማቅረብ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡በፕሮግራሙ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ዣንጥራር አባይ፣ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕን በግብርና ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚነት ለረጅም አመታት ያገለገሉት አቶ ኢሳያስ ከበደ የክብር ሽኝት ተደረገላቸው።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕን በግብርና ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚነት ለረጅም አመታት ያገለገሉት አቶ ኢሳያስ ከበደ የክብር ሽኝት ተደረገላቸው።

አቶ ኢሳያስ ከበደ በሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ስር በነበረው በኢትዮ አግሪ ሴፍት ስራ አስኪያጅነት በኋላም በአዲስ አወቃቀር በተደራጀው ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ውስጥ በግብርና ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚነት ጡረታ እስከወጡበት ድረስ በጠቅላላው ለ10 ዓመታት አገልግለዋል። አቶ ኢሳያስ በአገልግሎት ዘመናቸው በዘርፉ ስር ያሉት ድርጅቶች ሁለንተናዊ እድገት እንዲያስመዘግቡ የላቀ አመራር ሰጥተዋል። በሸራተን አዲስ ሌግዠሪ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY