ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን የታማኝ ግብር ከፋይ ሽልማት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ።

ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን የታማኝ ግብር ከፋይ ሽልማት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ።

ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተከናወነው የ2015 ዓ.ም የታማኝ ግብር ከፋይ ሽልማት ነው በፕላቲኒየም ደረጃ ያሸነፈው።ሽልማቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ከገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ እጅ ተቀብለዋል።ትናንት በተከናወነው በዚህ የሽልማት ስነ-ስርዓት ወቅት ድርጅቱ ባስመዘገበው ከፍተኛ ውጤትና እውቅና ደስተኛ መሆናቸውን ዋና ስራ አስፈፃሚው ገልፀዋል።ታማኝ...
የመሐመዲያ ቪሌጅ ግንባታ በጥሩ ሂደት ላይ መሆኑ ተገለጸ።የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድን ጨምሮ የተቋሙ አመራሮች የመሐመዲያ ቪሌጅ ያለበትን የግንባታ ደረጃ ዛሬ ጎብኝተዋል።

የመሐመዲያ ቪሌጅ ግንባታ በጥሩ ሂደት ላይ መሆኑ ተገለጸ።የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድን ጨምሮ የተቋሙ አመራሮች የመሐመዲያ ቪሌጅ ያለበትን የግንባታ ደረጃ ዛሬ ጎብኝተዋል።

የወደፊቱ የከተማችን ጌጥ እና ግዙፍ የመኖሪያ መንደር የሚሆነውን የመኖሪያ መንደር የግንባታ ሂደት ያለበትን ደረጃ ለማየት በዛሬው ዕለት የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ የመስክ ምልከታ አድርገዋል፡፡ በግንባታ ሂደቱ ላይ የኮንስትራክሽን ስራውን እያካሄዱ ያሉት የሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ፣ የሜፖ ኮንትራክቲንግ እና ማኔጅመንት ሰርቪስስ ኃ/የተ/የግ/ማ እና የዲዛይን እና ሱፐርቪዥን...
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ በተደረገ ውድድር ምቹ የስራ አካባቢን በመፍጠር 7 ዋንጫዎች ተሸለሙ!

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ በተደረገ ውድድር ምቹ የስራ አካባቢን በመፍጠር 7 ዋንጫዎች ተሸለሙ!

የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ አካል የሆነው በበቃ ቡና እርሻ የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ ሲሆንየኢትዮ-አግሪ ሴፍት 3 እርሻዎችም በተለያየ ደረጃ ተሸልመዋል።ሽልማቱንም ከስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል እጅ ዛሬ ተቀብለዋል።ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ህዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የዓለም የስራ ድርጅት (ILO) አባል የሆነችበት መቶኛ ዓመት መታሰቢያ ክብረ በዓልና ብሔራዊ የአሰሪና ሰራተኛ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY