ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በጅግጅጋ ከተማ ያስገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የካቲት 5/2016 ዓ.ም ጅግጅጋ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በጅግጅጋ ከተማ ያስገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የካቲት 5/2016 ዓ.ም ጅግጅጋ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት በ11 ከተሞች የዳቦና የዱቄት ፋብሪካዎች በመገንባት ላይ ይገኛል፡፡ ቀደም ብሎ ግንባታቸው የተጀመረውና በአጋሮ፣ በወላይታሶዶ፣ በሐዋሳ፣ በጎንደር፣ በቦንጋ እና በሐረር ከተሞች የተገነቡት የዳቦ እና የዱቄት ፋብሪካዎች መመረቃቸው ይታወሳል፡፡ ግንባታቸውም የተከናወነውም በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ነው፡፡ በዛሬው እለትም በጅግጅጋ ከተማ...
ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ እና ፔፕሲኮ ምርቶቹን ለማምረት እና በተሻለ ሁኔታ ለገበያ መቅረብ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ተስማሙ ።

ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ እና ፔፕሲኮ ምርቶቹን ለማምረት እና በተሻለ ሁኔታ ለገበያ መቅረብ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ተስማሙ ።

ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ እና ፔፕሲኮ ያላቸውን አጋርነት እና በቅርብ ጊዜ የታዩት ለውጦችን በማስመልከት ለሚድያዎች የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ በመግለጫው የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ኃለፊ አቶ ሰዒድ መሐመድ ታዋቂዎቹ የፔፕሲኮ ምርቶች ለተወሰነ ጊዜ ከገበያ ውጪ እንደነበሩ በማስታወስ ዳግም ወደ ገበያ ለማስገባት ስራዎች...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY