ክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል በሆኑት በብሔራዊ ማዕድን ኮርፖርሬሽን እና በዋንዛ ፈርኒሺንግስ ኢንዱስትሪ ጉብኝት አደረጉ።

ክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል በሆኑት በብሔራዊ ማዕድን ኮርፖርሬሽን እና በዋንዛ ፈርኒሺንግስ ኢንዱስትሪ ጉብኝት አደረጉ።

በዚሁ ጉብኝት ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ አቶ ጀማል አህመድ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ አቶ ዱላ መኮንን የማዕድን ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ አቶ አካለወልድ አድማሱ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም የየፋብሪካዎቹ ስራ አስኪያጆች ተገኝተዋል። ከጉብኝቱ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ሁለቱ ድርጅቶች የውጭ ምንዛሪን በመተካት ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY