ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በልደታ ክፍለ ከተማ ያስገነባቸውን ሁለት ባለ ዘጠኝ ወለል የመኖሪያ ቤት ህንጻዎች ዛሬ አስመረቀ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በልደታ ክፍለ ከተማ ያስገነባቸውን ሁለት ባለ ዘጠኝ ወለል የመኖሪያ ቤት ህንጻዎች ዛሬ አስመረቀ።

“በጎነት የመኖሪያ መንደር”ን መርቀዉ የከፈቱት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ እና አቶ ሰዒድ አሊ የልደታ ክፍለ ከተማ ስራ አስፈፃሚ ናቸው። በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የከተማ አስተዳደሩ እና የክፍለ ከተማው የስራ አስፈፃሚ አባላት፣ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከፍተኛ አመራሮች፣ መኖሪያ ቤቶቹ የተገነባላቸው...
ሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል የፓን ኤዥያን ሬስቶራንትን አስመርቆ ስራ አስጀመረ።

ሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል የፓን ኤዥያን ሬስቶራንትን አስመርቆ ስራ አስጀመረ።

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሆቴል እና ሪዞርት ዘርፍ አካል የሆነው ሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል የፓን ኤዥያን ሬስቶራንትን ገንብቶ አገልግሎት ለመስጠት ስራ ከተጀመረ በርካታ ዓመታትን አስቆጥሯል።የሬስቶራንቱ መከፈት የሆቴሉ ግንባታ አካል ሆኖ ከ26 ዓመታት በፊት የባለቤቱ ክቡር ሼይኽ መሐመድ እቅድ እንደነበርም ተጠቁሟል። ይሁን እንጂ ሆቴሉ 2013 ዓ.ም መጨረሻ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕን ከመቀላቀሉ በፊት...
የሞሐ ምርቶችን ያለ ምንም መቆራረጥ ለህብረተሰቡ ለማድረስ ወሳኝ ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ።ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አዲሱን የፔፕሲ ሎጎ አስተዋውቋል ።

የሞሐ ምርቶችን ያለ ምንም መቆራረጥ ለህብረተሰቡ ለማድረስ ወሳኝ ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ።ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አዲሱን የፔፕሲ ሎጎ አስተዋውቋል ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕን በቅርቡ የተቀላቀለው ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ተወዳጅ ምርቶቹን በመያዝ በድጋሚ ወደ ገበያ በስፋት መግባቱን አስመልክቶ በአዘጋጀው ፕርግራም ላይ አዲሱን የፔፕሲ ሎጎ አስተዋውቋል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አሰፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ሞሐ ገጥሞት የነበረውን የአመራርና ተያያዥ ችግር ቀርፎ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ ለማምጣት ከፍተኛ ጥረት መደረጉን በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ...
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ የ 64 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ የ 64 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በስሩ ባሉ ድርጅቶች ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሰራተኞች ከደሞዛቸው በማዋጣት ለ ጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን 13 ሚሊየን ብር የለገሱ ሲሆን፤ የግሩፑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አህመድ በግላቸው ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ 1 ሚሊዮን ብር ገቢ አድርገዋል፡፡ በዚህም የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ በጥቅሉ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY