ኩዊንስ ሱፐርማርኬት 11ኛ ቅርንጫፉን በየካ አባዶ አካባቢ አስመረቀ።

ኩዊንስ ሱፐርማርኬት 11ኛ ቅርንጫፉን በየካ አባዶ አካባቢ አስመረቀ።

የሚድሮክ እንቨስትመንት ግሩፕ አባል የሆነው ኩዊንስ ሱፐርማርኬት በዛሬው ዕለት በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የካአባዶ አካባቢ 11ኛ ቅርንጫፉን አስመርቋል። በምረቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ፣ የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ታረቀኝ ገመቹ፣ የሚድሮክ የየዘርፎቹ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ሚድሮክ...
ኢትዮ አግሪ ሴፍት የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜትና ንግድ ስምምነት “ዛም ሲድ” ከተባለ ድርጅት ጋር ተፈራረመ::ስምምነቱ አህጉራዊ የንግድ ትስስርን ከማጠናከር ባሻገር በዘርፉ ውጤታማ አስተዋፅኦ ለማበርከት ታላቅ ፋይዳ ያለው ተግባር ነው ተብሏል፡፡

ኢትዮ አግሪ ሴፍት የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜትና ንግድ ስምምነት “ዛም ሲድ” ከተባለ ድርጅት ጋር ተፈራረመ::ስምምነቱ አህጉራዊ የንግድ ትስስርን ከማጠናከር ባሻገር በዘርፉ ውጤታማ አስተዋፅኦ ለማበርከት ታላቅ ፋይዳ ያለው ተግባር ነው ተብሏል፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ግብርና ዘርፍ አካል የሆነው ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማ መቀመጫውን ዛምቢያ ሃገር ካደረገው “ዛም ሲድ” የተባለ ዓለም አቀፍ የዘር ንግድ ኩባንያ ጋር በሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል ስምምነቱን ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱም ኢትዮ አግሪ ሴፍት የድቃይ በቆሎ ዝርያ ምርጥ ዘር አምርቶ ለኢትዮጵያ የበቆሎ አምራች አርሶ አደሮች ማቅረብ የሚያስችል ነው፡፡ ስምምነቱን የኢትዮ አግሪ ሴፍት...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ128.5 ሚሊዮን ብር ወጭ የዳያሊስስ ማሽንና የሶስት አመት የህክምና ግብዓት (Reagent) ለመግዛት ስምምነት አደረገ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ128.5 ሚሊዮን ብር ወጭ የዳያሊስስ ማሽንና የሶስት አመት የህክምና ግብዓት (Reagent) ለመግዛት ስምምነት አደረገ።

የሶስትዮሽ ስምምነቱን ከአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ እና ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ጋር ዛሬ ተፈራርሟል። ማሽኖቹ ለ180 የኩላሊት ታካሚዎች አገለግሎት የሚሰጡ ሲሆን ድጋፉ ለዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚደረግ ነው ። ሚድሮክ እንቨስትመንት ግሩፕ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስ አበባ ጤና ቢሮ እና ከኢትዮጵያ መድሐኒት አቅራቢ አገልግሎት ጋር...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY