የቅድመ ወላጅ (Grandparent) ዶሮዎችን በማምጣት በኢትዮጵያ በርካታ ዶሮዎች እንዲመረቱ ለማድረግ ፈርቀዳጅ ሆኖ ስራ ያስጀመረው ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕን በተለይም ዋና ስራ አስፈፃሚው አቶ ጀማል አህመድን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አመሰገኑ

የቅድመ ወላጅ (Grandparent) ዶሮዎችን በማምጣት በኢትዮጵያ በርካታ ዶሮዎች እንዲመረቱ ለማድረግ ፈርቀዳጅ ሆኖ ስራ ያስጀመረው ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕን በተለይም ዋና ስራ አስፈፃሚው አቶ ጀማል አህመድን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አመሰገኑ

በጉብኝቱ ወቀት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቅድመ ወላጅ ዶሮዎች ማምረቻ ስርዓት ለኢትዮጵያ ትልቅ በረከት ስለሆነ ህዳሴ ነው ማለት እንችላለን ብለዋል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ አካል የሆነው የኤልፎራ ሻሎ እርሻ በሰብል ምርትና የዶሮ ልማት አስደናቂ ስራዎችን በመስራትና በሀገሪቱ “የሌማት ትሩፋት” ፕሮጀክት ውስጥ ሀገርን የሚያኮራ ተግባር እየሰራ እንደሚገኝ ገለፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አያይዘውም እንደ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2016 በጀት ዓመት የዕቅዱን 90 በመቶ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2016 በጀት ዓመት የዕቅዱን 90 በመቶ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ሁሉም ዘርፎች ካለፈዉ በጀት አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡበት እንደነበር ተናግረዋል፡፡ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀምን ነሐሴ 16 እና 17/ 2016 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል ገምግሟል። በበጀት አመቱ የድርጅቶችን አሠራርና አደረጃጀት በማሻሻል ዉጤታማነትን የማሳደግ...
አለም አቀፍ አስተርኖሚካል ህብረት ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ-አላሙዲንን የክብር አባል አደረገ

አለም አቀፍ አስተርኖሚካል ህብረት ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ-አላሙዲንን የክብር አባል አደረገ

አለም አቀፍ አስተርኖሚካል ህብረት ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ-አላሙዲንን የክብር አባል አደረገ *********************************** ዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ህብረት ሼህ መሐመድ አላሙዲን ለኢትዮጵያ ህዋ ሳይንስ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና ሰጥቷቸዋል። ህብረቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር ደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ላለፉት 15 ቀናት ጠቅላላ ጉባዔውን ሲያካሂድ ቆይቷል። በየሦስት ዓመቱ የሚካሄደው ይህ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY