ሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ለተቋሙ ሰራተኞች እና አመራሮች ላከናወኑት ተግባር ምስጋና አቀረቡ።

ሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ለተቋሙ ሰራተኞች እና አመራሮች ላከናወኑት ተግባር ምስጋና አቀረቡ።

ተቋሙ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 430 ሰራተኞቹ ለእያንዳንዳቸው ከ100 እስከ 500 ሺህ ብር ስጦታም አበርክቷል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በስድስቱም ዘርፎቹ በ2016 በጀት ዓመት በስራቸው የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሰራተኞችና አመራሮች የዕውቅናና የሽልማት ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ ሽልማቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ሰጥተዋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በግብርና፣...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአዲስ አበባ ከተማ ሰው ተኮር ስራዎች ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ልዩ ተሸላሚ ሆነ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአዲስ አበባ ከተማ ሰው ተኮር ስራዎች ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ልዩ ተሸላሚ ሆነ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ላከናወናቸው ሰው ተኮር ስራዎች ከአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ልዩ እውቅና ተሰጥቶታል። በተለይም የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና ሊቀ-መንበር ሸይኽ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲን ራዕይ ለማሳካት ቁርጠኛ አመራር በመስጠት በደሀ ተኮር ስራዎች ላይ ግንባር ቀደም ሚና እየተወጡ ያሉት የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ሽልማቱን ተቀብለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር...
Mr. Jemal Ahmed, CEO of MIDROC Investment Group, agreed to cooperate with Mr. Bill Gates, the founder and chairman of the Bill and Melinda Gates Foundation, in various fields of agriculture.

Mr. Jemal Ahmed, CEO of MIDROC Investment Group, agreed to cooperate with Mr. Bill Gates, the founder and chairman of the Bill and Melinda Gates Foundation, in various fields of agriculture.

CEO of MIDROC Investment Group Mr. Jemal Ahmed has agreed to cooperate with Mr. Bill Gates, the founder and chairman of the Bill and Melinda Gates Foundation, in various fields of agriculture. The two officials have reached an agreement to work together, especially...
Mr. Jemal Ahmed, CEO of MIDROC Investment Group, agreed to cooperate with Mr. Bill Gates, the founder and chairman of the Bill and Melinda Gates Foundation, in various fields of agriculture.

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ከቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራችና ሊቀመንበር ሚስተር ቢል ጌትስ ጋር በተለያዩ የግብርና መስኮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ከቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራችና ሊቀመንበር ሚስተር ቢል ጌትስ ጋር በተለያዩ የግብርና መስኮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል። ሁለቱ ኃላፊዎች በተለይም በወተትና ወተት ተዋፅኦ፣ በዶሮ እርባታና በምርጥ ዘር ምርምር ላይ ትኩረት አድርገው በጋራ ለመስራት ነው ስምምነት ላይ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY