ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የቅድመ ወላጅ (Grandparent) ዶሮዎች ልማት ማዕከልን በይፋ አስመረቀ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የቅድመ ወላጅ (Grandparent) ዶሮዎች ልማት ማዕከልን በይፋ አስመረቀ።

ማዕከሉ በዚህ ዓመት እንደ ሀገር የተያዘውን 150 ሚሊየን ዶሮ የማቅረብ እቅድ ለማሳካት ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር ተገልጿል። በሀዋሳ ከተማ አቅራቢያ ሻሎ እርሻ የሚገኘውን የኤልፎራ የዶሮ ልማት ማዕከል የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ፣ የግብርና ሚንስትር ዶ/ር ግርማ አመንቴ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አወሉ አብዲ፣ አቶ ተክሉ ጃምባ የሲዳማ ክልል የእንስሳት ሃብት ልማት ቢሮ...
19 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ በተከናወነው የ2016 ዓ.ም የታማኝ ግብር ከፋይ ሽልማት ተሸለሙ።

19 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ በተከናወነው የ2016 ዓ.ም የታማኝ ግብር ከፋይ ሽልማት ተሸለሙ።

3 ድርጅቶች በፕላቲኒየም ደረጃ ሲያሸንፉ ቀሪዎቹ ተቋማት ደግሞ የወርቅና የብር ዋንጫዎችን ተሸልመዋል። ሽልማቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ እና የየድርጅቶቹ ዋና ስራ አስኪያጆች ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ እጅ ተቀብለዋል። በገቢዎች ሚኒስቴር 6ኛ ዙር የከፍተኛ ታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋና እና የእውቅና ሽልማት መርሃ-ግብር ላይ የተሸለሙና በስድስቱም ዘርፎች ስር...
ድርጅታችን ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ3 ዘርፎች ተሸላሚ ሆኗል!

ድርጅታችን ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ3 ዘርፎች ተሸላሚ ሆኗል!

ሽልማቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድና ከግብርና ሚኒስትሩ ዶ/ር ግርማ አመንቴ እጅ ተቀብለዋል። ድርጅቱ በግብርና ሚኒስቴር ቡናና ሻይ ባለስልጣን በሳይንስ ሙዚየም ዛሬ በተዘጋጀው የእውቅናና ሽልማት መርሃ-ግብር ላይ ነው ሽልማቱን የወሰደው። በመርሃ-ግብሩ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በግብርና ዘርፍ ስር በሚመረቱና ለውጭ በሚላኩ ምርቶቹ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY