ሆራይዘን አዲስ ጎማ በጥራት አንደኛ በመሆን ዘንድሮም አሸነፈ። ድርጅቱ በሀገሪቱ በብቸኝነት የአንደኛ ደረጃ የልህቀት ተሸላሚ በመሆኑ ከኢፌዴሪ ፕሬዚደንት እና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ክቡር ታየ አጽቀሥላሴ እጅ ሽልማቱን ተቀብሏል።

ሆራይዘን አዲስ ጎማ በጥራት አንደኛ በመሆን ዘንድሮም አሸነፈ። ድርጅቱ በሀገሪቱ በብቸኝነት የአንደኛ ደረጃ የልህቀት ተሸላሚ በመሆኑ ከኢፌዴሪ ፕሬዚደንት እና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ክቡር ታየ አጽቀሥላሴ እጅ ሽልማቱን ተቀብሏል።

20 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኩባንያዎች ዛሬ በታላቁ ቤተ-መንግስት በተካሄደው 11ኛው ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሃ ግብር ላይ ተሸልመዋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለደንበኞቹ ጥራት ያላቸውን ምርትና አገልግሎቶቹን ለማቅረብ ሁሌም ተግቶ እንደሚሰራ በድጋሚ እየገለፀ መላ ሰራተኞቹንና ደንበኞቹን እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ታህሳስ 05/2017 ዓ.ም...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የሚድሮክ ወርቅ ማዕድንን ጎበኙ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የሚድሮክ ወርቅ ማዕድንን ጎበኙ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሚድሮክ በወርቅ ምርት ሥራ ለኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ከፍ ያለ አስተዋጽዖ አበርክቷል ብለዋል።ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሻኪሶ በሻኪሶ ከተማ የሚገኘዉንና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማዕድን ዘርፍ አካል የሆነው ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ተጎብኝቷል። ኢትዮጵያ በአፍሪካ የዕድሎች ማሳያ የሆነችና በአህጉሩም በፍጥነት በማደግ ላይ ካሉ ሀገራት አንዷ መሆኗን ጠቅላይ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY