የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አካለወልድ አድማሱ የጥራት አምባሳደርነት እውቅና ሰጡ።

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አካለወልድ አድማሱ የጥራት አምባሳደርነት እውቅና ሰጡ።

የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አካለወልድ አድማሱ ጥራትን ለመጠበቅ እያደረጉ ላለው ሁለንተናዊ አስተዋፅኦ እዉቅና ሰጥቷቸዋል ። እዉቅናዉ የተሰጣቸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ፣ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ እንዳለው መኮንን፣ የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት...
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ጥራት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ለጥራት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እየሰራ እንደሆነ ገለፁ።

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ጥራት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ለጥራት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እየሰራ እንደሆነ ገለፁ።

ክቡር የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴና የኢትዮጵያ የጥራት ድርጅት የቦርድ አመራሮች በሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ላይ በተደጋጋሚ የ1ኛ ደረጃ የልህቀት ዋንጫ ተሸላሚ የሆነው ሆራይዘን አዲስ ጎማን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የጉብኝቱ አላማም የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት አለም አቀፍ የልህቀት ሞዴልን መሠረት አድርጎ ባዘጋጀው የጥራት ሽልማት ውድድር ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ለተከታታይ አመታት...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY