ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ዘመናዊ የወተት ላሞችን እያረባ ይገኛል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ዘመናዊ የወተት ላሞችን እያረባ ይገኛል።

ላሞቹ በወተት ምርታማነታቸው የሚታወቁ የጄርሲ ዝርያ ናቸው። በወንጂ ዘመናዊ የወተት ልማት የሚገኙት ላሞች በአማካይ በቀን 23 ሊትር ወተት መሰጠት ይችላሉ። የተሻለ ምርት የሚሰጡት እነኚህ ላሞች የኢትዮዽያን የወተት ልማት ኢንዱስትሪ በተሻለ ደረጃ ለማሳደግ ልምድ ይቀሰምበታል ተብሎ ይጠበቃል። ሚድሮክ ለሀገር- ሚድሮክ ኢንቨስትመንት...
ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የበለጠ የስራ እድል ለመፍጠር እንደሚሰራ ገለፁ።

ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የበለጠ የስራ እድል ለመፍጠር እንደሚሰራ ገለፁ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በስድስቱም ዘርፎቹ በ2017 በጀት ዓመት በስራቸው የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሰራተኞችና አመራሮች የዕውቅናና የሽልማት ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ ተቋሙ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 588 ሰራተኞቹ ለእያንዳንዳቸው ከ100 እስከ 500 ሺህ ብር ስጦታም አበርክቷል። ሽልማቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ እና የየዘርፉ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚዎች ለተሸላሚዎች...
የኦሮሚያ ሶቨሪን ፈንድ እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

የኦሮሚያ ሶቨሪን ፈንድ እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

ሁለቱ ተቋማት በግብርና ዘርፍ-በሻይ ቅጠል ማቀነባበሪያ ፣ዶሮ እርባታ በማዕድን ዘርፍ- ሶዳአሸ እና በሌሎች የኢንቨስትመንት መስኮች በጋራ ለመስራት የፊርማ ስነ-ስርዓት አድርገዋል።የመግባቢያ ስምምነቱን የኦሮምያ ሶቨሪን ፈንድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አደሬ አሰፋ እና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ ፈርመዋል።በስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር...
“ሚድሮክ ለሀገር” አውደ-ርዕይ ተጠናቀቀ።

“ሚድሮክ ለሀገር” አውደ-ርዕይ ተጠናቀቀ።

ለስድስት ተከታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው “ሚድሮክ ለሀገር” አውደ-ርዕይ ተጠናቀዋል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ “ሚድሮክ ለሀገር” አውደ-ርዕይ በ45ቱ ኩባንያዎቹ ምርትና አገልግሎቶች  በሚሊኒየም አዳራሽ ሳምቱን አሸብርቀው አሳልፈዋል።አውደ-ርዕዩዉ በኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የጠቅላይ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY