የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው ዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ ሀላ/የተ/የግል ማህበር በአፍሪካ ደረጃ የካይዘን ሥርአትን ተግብረው ለውጥ ከማምጣት አንፃር የተሻለ ውጤት ካስመዘገቡ ድርጅቶች ጋር በመወዳደር በአንደኛ ደረጃ ተሸላሚ መሆን ችሏል።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው ዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ ሀላ/የተ/የግል ማህበር በአፍሪካ ደረጃ የካይዘን ሥርአትን ተግብረው ለውጥ ከማምጣት አንፃር የተሻለ ውጤት ካስመዘገቡ ድርጅቶች ጋር በመወዳደር በአንደኛ ደረጃ ተሸላሚ መሆን ችሏል።

የድርጅቱ መሸለም እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ግሩፕ የሚያኮራ ሲሆን ይህንን ውጤት ወደ ሌሎች ድርጅቶች ለማጋባት ጥሩ መነሻ እንደሚሆን ይታመናል። በሌላ በኩል ድርጅቱ ከአምስት ዓመታት በፊት በከፍተኛ ኪሳራ ውስጥ የነበረ ሲሆን ባለፉት አራት ዓመታት ግን አትራፊና በተከታታይም በወርቅ ደረጃ ከፍተኛ ግብር ከፋይ በመሆን እውቅና ያገኘ ድርጅት መሆን ችሏል። ከዚህ በተጨማሪ በግሩፑ ስር እንደሚተዳደር አንድ ድርጅት የተለያዩ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት በሚችሉባቸው ዘርፎች ላይ ዉይይት አደረጉ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት በሚችሉባቸው ዘርፎች ላይ ዉይይት አደረጉ።

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፈለቀ ታደሰ የተመራ ቡድን እና ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጀማል ዩሱፍ እና ከሌሎች የስራ ኃላፊዎች ጋር በግብርና ዘርፍ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ሁለቱ ተቋማት የዩኒቨርሲቲውን የተማረ የሰው ኃብትና የምርምር ውጤቶችን ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሀብት ጋር አቀናጅቶ ለሀገር የሚጠቅም ስራ ለመስራት...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕና ሌሴቶ በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ዉይይት አደረጉ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕና ሌሴቶ በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ዉይይት አደረጉ።

በኢትዮጵያ የሌሴቶ አምባሳደር እንትጺዋ ካስቲሊያ ሴኬቴ ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አመራሮች ጋር አብሮ መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ዉይይት አድርገዋል። አምባሳደሯ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ በተለይም ከስራ እድል ፈጠራ ጋር በተያያዘ እየሰራ ያለውን ስራ አድንቀዋል።ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሀገር ውስጥ ያለውን አቅም ወደ ሌሴቶ በማምጣት በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአዲስ አበባ ከተማ በጎ ፍቃድ ስራዎች ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ልዩ ተሸላሚ ሆነ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአዲስ አበባ ከተማ በጎ ፍቃድ ስራዎች ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ልዩ ተሸላሚ ሆነ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከልዩ ሽልማት በተጨማሪም በበጎ ተግባሩ የፕላቲነየም ተሸላሚ ነው። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017 ዓ.ም ላከናወናቸው ሰው ተኮር ስራዎች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልዩ እውቅናና ሽልማት ተበርክቶለታል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ሽልማቱን ተቀብለዋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በተለይም ባለፉት አምስት ዓመታት በርካታ ደሀ ተኮር ስራዎችን...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY