የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በ12ተኛው ዙር የጥራት ሽልማት 28 ሽልማቶችን ተሸለሙ።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በ12ተኛው ዙር የጥራት ሽልማት 28 ሽልማቶችን ተሸለሙ።

ጥራት ለሀገር እድገት – ሚድሮክ ለሀገር – ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በ12ተኛው ዙር የጥራት ሽልማት 28 ሽልማቶችን ተሸለሙ። ሆራይዘን አዲስ ጎማ ደግሞ በጥራት ለሶስት ተከታታይ አመታት አንደኛ በመሆን ልዩ የልህቀት ዋንጫና ሚዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል። ሽልማቶችን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድና ሌሎች የየኩባንያዎቹ ተወካዮች...
የድል ቀን -ሚድሮክ ለሀገር -ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

የድል ቀን -ሚድሮክ ለሀገር -ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

ሆራይዘን አዲስ ጎማ በ12ተኛው ዙር የጥራት ሽልማት ልዩ የልህቀት ተሸላሚ ሆነ። ሆራይዘን አዲስ ጎማ ይህንን ልዩ ሽልማት ያገኘው በጥራት ሽልማት ለሶስተኛ ተከታታይ ጊዜ አንደኛ በመሆን በማሸነፉ ነው። ተቋሙ በጥራት ልዩ የልህቀት እና በአንደኛ ደረጃ የልህቀት ዋንጫ ተሸላሚ መሆን ችሏል ። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ ከኢፌዴሪ ፕሬዚደንት እና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ...
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ አካል የሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የተቀናጀ አመራር ስርዓት (Integrated Management System) በመተግበር ሰርተፍኬቶችን አገኘ።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ አካል የሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የተቀናጀ አመራር ስርዓት (Integrated Management System) በመተግበር ሰርተፍኬቶችን አገኘ።

ድርጅቱ በአራት ዘርፎች ማለትም በጥራት ሥራ አመራር (ISO 9001:2015)፣ በምግብ ደህንነት አመራር ስርዓት (ISO 22000:2018)፣ በሙያ ጤንነትና ደህንነት አመራር ስርዓት (ISO 45001:2018) እና የአካባቢ ጥበቃ ሥራ አመራር ስርዓትን (ISO 14001:2015) ተግባራዊ ማድረግ ችሏል። ሰርተፍኬቱን የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ነፃነት ጋሻዬ ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሻይ ቅጠል ምርትና ኤክስፖርት፣ በቡና ላኪነትና በሜካናይዝድ የቡና እርሻ ልማት ዘርፍ ተሸላሚ ሆኗል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሻይ ቅጠል ምርትና ኤክስፖርት፣ በቡና ላኪነትና በሜካናይዝድ የቡና እርሻ ልማት ዘርፍ ተሸላሚ ሆኗል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ  በአጠቃላይ 3 ሽልማቶችን አግኝቷል። ሽልማቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ  ከኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እጅ  ተቀብለዋል። በሳይንስ ሙዚየም “ፈጠራና እና ፍጥነት ለቡናችን ስኬት” በሚል መሪ-ቃል በተዘጋጀው ሀገር አቀፍ የቡና ኤግዚቢሽንና እዉቅና መርሐ ግብር ላይ ነው ለሚድሮክ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY