ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የቡና መቀሸሪያ ማሽኖችን ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮና ሸካ ዞኖች አበረከተ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የቡና መቀሸሪያ ማሽኖችን ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮና ሸካ ዞኖች አበረከተ።

ማሽኖቹ የቡና አምራቾች ምርታቸውን በጥራት እንዲያመርቱ ያስችላቸዋል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ ቡና አምራች አርሶአደሮች ማሽኖቹን በመጠቀም ቡናን ፈልፍሎ እሴት በመጨመር የበለጠ ዉጤታማ እንዲሆኑ የሚያደርገውን ድጋፍ ሚድሮክ አጠናክሮ ይቀጥላል ነው ያሉት። ተቋሙ መሰል የማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎች ላይ በመሳተፍ የህዝብ ሀብት መሆኑንን በተግባር እያረጋገጠ መሆኑንም ተናግረዋል ።...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 60 ቡና መቀሸሪያ ማሽኖችን ለኦሮሚያ ክልል አርሶ አደሮች አበረከተ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 60 ቡና መቀሸሪያ ማሽኖችን ለኦሮሚያ ክልል አርሶ አደሮች አበረከተ።

ለአርሶአደሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር- ሚድሮክ ለሀገር : ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 60 ቡና መቀሸሪያ ማሽኖችን ለኦሮሚያ ክልል አርሶ አደሮች አበረከተ። ማሽኖቹ በሰዓት የታጠበ ቡና ከነሸሚዙ 400 ኪሎ ግራም እና ጀንፈል ቡናን 120 ኪሎ ግራም መቀሽር የሚችሉ ናቸው። የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ሃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ ሚድሮክ በክልሉ እየሰራ ላለዉ የኢንቨስትመንትና ማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎች ምስጋናቸውን...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሞሮኮ ማራካሽ በተካሄደው የቡናና ሻይ ፌስቲቫል ላይ በመሳተፍ ምርቶቹን አስተዋውቋል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሞሮኮ ማራካሽ በተካሄደው የቡናና ሻይ ፌስቲቫል ላይ በመሳተፍ ምርቶቹን አስተዋውቋል።

ፌስቲቫሉ ከህዳር 27 እስከ 29/2018 አ∙ም በማራካሽ ተካሂዷል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕም የቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ምርቶቹን ይዞ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን ወክሎ ተሳትፏል። የሞሮኮ የኢንዱስትሪና ውሃ ሚኒስትር ኒዛር ባራካ ፌስቲቫሉን በመጎብኘት በዘርፉ ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። ፌስቲቫሉ የኢትዮጵያን ቡና፣ ሻይ እና የቅመማ ቅመም ምርቶቹን ለዓለም አቀፍ ገበያ...
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተገነባው የሱልጣን አሊሚራህ ሃንፍሬ  መስጂድ ተመረቀ።

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተገነባው የሱልጣን አሊሚራህ ሃንፍሬ  መስጂድ ተመረቀ።

መስጠት አያጎድልም -ሚድሮክ ለሀገር-ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተገነባው የሱልጣን አሊሚራህ ሃንፍሬ  መስጂድ ተመረቀ። ግንባታዉ ተጀምሮ ለ30 አመታት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ባማረ መልኩ ተጠናቆ አገልግሎት መሰጠት ጀምሯል። መስጅዱ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አዉሲ-ሪሱ መስተዳድር አይሳኢታ ከተማ ይገኛል። የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY