ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው ‘Gulfood 2026’ ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው ።

የሚድሮክ ምርቶች በአለም ገበያ-ሚድሮክ ለሀገር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው ‘Gulfood 2026’ ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው ። ኤግዚቢሽኑ ከጥር 18 እስከ 22/2018 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ከሚድሮክ ግብርና ዘርፍ ምርቶች ቡና፣ ሻይ ቅጠል፣ ቅመማቅመም፣ ማር፣ ስትሮበሪና የቲማቲም ምርቶች ለእይታ ቀርበዋል። በኤግዚቢሽኑ ላይ ከተለያዩ የአለም ሀገራት ከተወጣጡ የንግድ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአዲስ አበባ 5 ዘመናዊ ሆቴሎችን ሊገነባ ነው።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአዲስ አበባ 5 ዘመናዊ ሆቴሎችን ሊገነባ ነው።

ሆቴሎቹ ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው 32ተኛው የአለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሸራተን አዲስ ኤ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል ቅጥር ግቢ ውስጥ እጅግ ዘመናዊ የሆነና የሸራተን አዲስ ሆቴልን ስያሜ የሚይዝ ሌላ ሆቴል ይገነባል።በሚሊኒየም አዳራሽ ቅጥር ግቢ ዘመናዊ ሆቴል (Moxy by Marriott) ፣ በመሀመድያ የመኖሪያ መንደር (Four Points by Sheraton)...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዘመናዊ ፈጣን ጀልባዎችን (Jet ski) ድጋፍ አደረገ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዘመናዊ ፈጣን ጀልባዎችን (Jet ski) ድጋፍ አደረገ።

ድጋፉን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አማካሪ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ ተቀብለዋል።አቶ ጀማል አሕመድ ድጋፉ ለቱሪስቶች የበለጠ ምቹና ተሰማሚ እንዲሆን የሚረዳ መሆኑን ጠቁመው ተቋሙ ሁሌም የሀገርን ገፅታ በሚገነቡ ስራዎች ላይ እንደሚሳተፍ ገልፀዋል።አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ በበኩላቸው ሚድሮክ ሁሌም ለሀገር ችግር ፈጣኝ ምላሽ በመሰጠት የሚታወቅ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን ገዛ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን ገዛ።

ኢትዮጵያ  32ኛውን  የዓለም  የአየር ንብረት  ለውጥ ጉባኤ ለማዘጋጀት መመረጧን ተከትሎ ሚድሮክ  ለተሳታፊዎች  ከሚሰራቸው ሆቴሎች አንዱ ሲሆን ዘመናዊና ቅንጡ በሆነ መልኩ የማሪዮት ደረጃን (autograph collection by Marriot ) ጠብቆ የሚታደስ ይሆናል። ስምምነቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድና የዋቢ ሸበሌ ሆቴል...
ደንቢ ኢኮ ሎጅ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመረቀ ።

ደንቢ ኢኮ ሎጅ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመረቀ ።

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሼኮ ዞን የተገነባው ደንቢ ኢኮ ሎጅ ጠ/ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በተገኙበት ተመርቋል። ኢኮ ሎጁ የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት ሰባት አመታት ዘላቂነትን፣ የቅርስ ኃብትን እና ለዘመናት የሚዘልቅ አለምአቀፍ ደረጃን የመጠበቅ እድል መፍጠርን በማዋሃድ ምን ያህል...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY