ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የገነባው የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ተመረቀ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የገነባው የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ተመረቀ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ የገነባው የአርጆ ድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቋል፡፡ ፋብሪካው በሰዓት 200 ቶን ታጥቦ የደረቀና ደረጃውን የጠበቀ የድንጋይ ከሰል የማምረት አቅም አለው፡፡ የድንጋይ ከሰል ምርቱ ለሲሚንቶ እና ጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች እንዲሁም ለተለያዩ ሃይልን ለሚጠቅሙ ኢንዱስትሪዎች ግብአትነት የሚያገለግል ሲሆን ከዚህ ቀደም...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአልኮራዬፍ ኢንዱስትሪስ (Alkhorayef Industries) የመስኖ እርሻ ማሽኖችን ለመግዛት ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአልኮራዬፍ ኢንዱስትሪስ (Alkhorayef Industries) የመስኖ እርሻ ማሽኖችን ለመግዛት ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ -ሚድሮክ ለሀገር በስምምነቱ መሰረት አልኮራዬፍ ኢንዱስትሪስ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የመስኖ እርሻ ሴንተር ፒቮት ማሽኖችን በግዥ እንዲያቀርብና ለአምስት አመታት የቴክኒክ ድጋፍና ጥገና አገልግሎት ይሰጣል፡፡ስምምነቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድና በአፍሪካ የአልኮራዬፍ ኢንዱስትሪስ ሶሉሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ካሊድ ሻላባይ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ጉጂ ዞን ሻኪሶ ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ ሊገነባ ነው።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ጉጂ ዞን ሻኪሶ ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ ሊገነባ ነው።

አውሮፕላን ማረፊያ መሰረት ድንጋይ – ሚድሮክ ለሀገር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ጉጂ ዞን ሻኪሶ ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ ሊገነባ ነው። የግንባታ መሰረተ ድንጋዩን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው...
ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ዓለም አቀፍ የሲያናይድ ማኔጅመንት ሰርተፊኬት ማግኘቱ ለኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ትልቅ ትርጉም አለዉ። ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) የማዕድን ሚኒስትር

ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ዓለም አቀፍ የሲያናይድ ማኔጅመንት ሰርተፊኬት ማግኘቱ ለኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ትልቅ ትርጉም አለዉ። ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) የማዕድን ሚኒስትር

ዓለም አቀፍ የሲያናይድ ማኔጅመንት ጉባዔ በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ኤሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል እየተካሄደ ሲሆን እስከ ነገ የሚቀጥል ይሆናል። በጉባኤዉ ላይ የተገኙት የማዕድን ሚንስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር ) ሚድሮክ ያገኘው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ዓለም አቀፍ የሲያናይድ ማኔጅመንት ሰርተፊኬት ለኢትዮጵያ ማዕድን ዘርፍ ትልቅ ስኬት ነው ብለዋል። ይህም ኢትዮጵያ ከማዕድን ዘርፍ የምታገኘውን ዉጤት ከማሳደግ አንፃር...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለኩላሊት ህሙማን ታካሚዎች የሚያገለግሉ 10 ዘመናዊ የሕክምና አልጋዎችን ለምኒሊክ ሆስፒታል በስጦታ አበረከተ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለኩላሊት ህሙማን ታካሚዎች የሚያገለግሉ 10 ዘመናዊ የሕክምና አልጋዎችን ለምኒሊክ ሆስፒታል በስጦታ አበረከተ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለኩላሊት ህሙማን ታካሚዎች የሚያገለግሉ 10 ዘመናዊ የሕክምና አልጋዎችን ለምኒሊክ ሆስፒታል በስጦታ አበረከተ።አልጋዎችን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማህበራዊ ሃላፊነት ዳይሬክተሩ አምባሳደር አሊ ሱሌማን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ዮሃንስ ጫላ አስረክበዋል።የቢሮ ሃላፊው በርክክቡ ወቅት እንዳሉት ሚድሮክ ከዚህ ቀደም ለኩላሊት ህሙማን ታካሚዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY