‎ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለብ የ50ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

‎ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለብ የ50ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለብ የ50ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።‎ድጋፉን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ ለክለቡ ተወካዮች የአዲስ አበባ መስተዳድር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት አስረክበዋል።‎‎ክለቡን ወደ ነበረበት ክብር ለመመለስ ሚድሮክ ዘላቂነት ያለዉን ድጋፍ እንደሚያደርግ የገለፁት ዋና ስራ አስፈፃሚዉ ሁሉም የክለቡ ደጋፊዎችና ስለ ክለቡ...
‎ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ምቹና ብዙ ዕድሎች ያሏትና ዉጤታማ መሆን የሚቻልባት ሀገር መሆኗን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ ገለፁ።

‎ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ምቹና ብዙ ዕድሎች ያሏትና ዉጤታማ መሆን የሚቻልባት ሀገር መሆኗን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ ገለፁ።

‎ዋና ስራ አስፈፃሚው ይህንን ያሉት ዛሬ በተጀመረው ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ነው። ‎አቶ ጀማል አሕመድ ሚድሮክ ላለፉት 30 አመታት በኢትዮጵያ የተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች ላይ በመሰማራት ለሀገር እድገት ከፍተኛ አሰተዋጽኦ በማበርከት ላይ እንደሚገኝ ለፎረሙ ተሳታፊዎች ተናግረዋል።‎‎ከሀገር በቀል ኢኮኖሚክ ማሻሻያ በኋላ የሚድሮክ ትርፍ እየጨመረ መሆኑን ጠቅሰው ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስአበባ ከተማ አስተዳደርጋር በመተባበር የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ከ2 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች ማዕድ አጋራ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስአበባ ከተማ አስተዳደርጋር በመተባበር የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ ከ2 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች ማዕድ አጋራ።

በማዕድ ማጋራቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ተገኝተዋል። በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ፣ ለአቅመ ደካሞች፣ ለአካል ጉዳተኞች፣ እንዲሁም ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች በሚደረገው የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር  ካላቸው ቆርሰው ለመስጠት ለማይሳሱ ባለሀብቶች ከልብ አመሰግናለሁ ብለዋል ከንቲባ አዳነች አቤቤ።...
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው አዲስ ፓርክ እና ማኔጅመንት በተለምዶ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተባለ የሚጠራው በአዲስ መልክ ግንባታው ተጀምሯል።

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው አዲስ ፓርክ እና ማኔጅመንት በተለምዶ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተባለ የሚጠራው በአዲስ መልክ ግንባታው ተጀምሯል።

ባለፉት 18 ዓመታት በኢትዮጵያ ግዙፍ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች ሲያስተናግድ የቆየው ሚሊኒየም አዳራሽ እጅግ ዘመናዊ በሆነ መልኩ ተገንብቶና የማስፋፊያ ስራ ተደርጎለት በአጭር ጊዜ ለአገልግሎት ዝግጁ ይሆናል። ትልልቅ ሀገራዊ ፕሮግራሞች፣ ዓለም አቀፍ ስብሰባዎች፣ ኤግዚቢሽኖች፣ ሀይማኖታዊ ፕሮግራሞች፣ ምርቃቶች እንዲሁም በሌሎች ፕሮግራሞች ላይ ሚሊኒየም አዳራሽ ትልቅ ሚና ሲጫወት የቆየ ነው። የአዳራሹ እድሳቱና...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY