ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017/2018 በጀት ዓመት ስድስት ወራት አጠቃላይ ሽያጭ 65.99 ቢሊየን ብር በማከናወን ከዕቅድ በላይ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017/2018 በጀት ዓመት ስድስት ወራት አጠቃላይ ሽያጭ 65.99 ቢሊየን ብር በማከናወን ከዕቅድ በላይ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡

‎አፈጻጸሙ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀርም የ71 በመቶ እድገት አሳይቷል፡፡ ‎ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የ2017/2018 በጀት ዓመት ስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸሙን በሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል ገምግሟል። ‎ተቋሙ ከትርፍ አንጻር የእቅዱን 176 በመቶ በማሳካት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንጻር የ95 በመቶ ጭማሪ እንዳሳየ ሪፖርቱ አመላክቷል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በግማሽ አመቱ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለህፃን ብሌን አሸናፊ 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለህፃን ብሌን አሸናፊ 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።

ድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ – ሚድሮክ ለሀገር ህፃን ብሌን አሸናፊ ባለፉት 10 ዓመታት በከፍተኛ የአንጎል ውስጥ ውሃ እና የአንጎል ግፊት መጨመር (ሀይድሮሴፋለስ) ምክንያት የአልጋ ቁራኛ ሆናለች። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመኖሪያ ቤቷ ተገኝተው ለህክምናዋ የሚያስፈልጋትን 4 ሚሊዮን ብር ለወላጅ አባቷ...
በኢትዮ አግሪ ሴፍት የሻይ ምርት ማዘጋጃና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ እውቅና አገኘ።

በኢትዮ አግሪ ሴፍት የሻይ ምርት ማዘጋጃና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ እውቅና አገኘ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ – ሚድሮክ ለሀገር የእዉቅና ሰርተፊኬቱን የሻይ ምርት ማዘጋጃና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ስራ አስከያጅ አቶ ሙባረክ መሐመድ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ም/ከንቲባ አቶ ጃንጥራር ዓባይ ተቀብለዋል። ተቋሙ እዉቅናዉን ያገኘው በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ስድስት ወራት የካይዘን አመራር ፍልስፍናን በመተግበር፣ በማዝለቅ፣ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ አንዲሁም በምርት ሂደት ብክነት እንዲቀንስ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY