በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ የሚሰጣቸውን የተለያዩ የበረራ አገልግሎቶች በኦሮሚያ ቱሪዝም ኤግዚቢሽን ሳምንት በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ የሚሰጣቸውን የተለያዩ የበረራ አገልግሎቶች በኦሮሚያ ቱሪዝም ኤግዚቢሽን ሳምንት በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።

አየር መንገዱ ለደህንነት ቅድሚያ በመስጠት፣ የደንበኞችን ፍላጎት በማሟላት እና ተስማሚና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቅ ሲሆን በተጨማሪም በርካታ የአቪዬሽን መፍትሄዎችን በማቅረብ ለደንበኞቹ አስተማማኝ አማራጭ መሆን ችሏል።ድርጅቱ የቪአይፒ ቻርተር በረራዎችን፣ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ቻርተር አገልግሎቶችን፣ የአየር አምቡላንስ እና የሕክምና አገልግሎቶችን በፍጥነትና በአስተማማኝ ደረጃ ያቀርባል።በተጨማሪም...
‎የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና ሊቀ መንበር ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ኢትዮጵያ ከአደጉት የዓለም ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ ሚድሮክ የበኩሉን አስተዋፅዖ በማድረግ ላይ ይገኛል አሉ።‎

‎የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና ሊቀ መንበር ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ኢትዮጵያ ከአደጉት የዓለም ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ ሚድሮክ የበኩሉን አስተዋፅዖ በማድረግ ላይ ይገኛል አሉ።‎

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የቤተሰብ ቀንን በዛሬው እለት ያከበረ ሲሆን ‎​መርሃግብሩ ላይ በዙም የቀጥታ የቪዲዮ መልዕክት ያስተላለፉት የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና ሊቀመንበር ሼኽ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ምኞቴ ኢትዮጵን ከአደጉ ሀገራት ተርታ ተሰልፋ ማየት ነው ብለዋል።‎‎​ይህንን እውን ለማድረግ ሚድሮክ አሁን እየሰራቸው ካሉት የልማት ሥራዎች በተጨማሪ ባለ 10 ኮከብ ሆቴል በመገንባትና ሌሎች ዓለም አቀፍ...
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለሠራተኞቹ 1.2 ቢሊዮን ብር ቦነስ መሰጠቱን ገለፁ።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለሠራተኞቹ 1.2 ቢሊዮን ብር ቦነስ መሰጠቱን ገለፁ።

በሚድሮክ ቤተሰብ ቀን ፕሮግራም ላይ የተገኙት የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ፣ በ2018 በጀት ዓመት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 700 ሠራተኞች ለእያንዳንዳቸው ከ100 እስከ 500 ሺህ ብር ስጦታ ተሰጥቷል። አቶ ጀማል “የደጉ ሰው ደግ ተቋም” ሲሉ የገለጹት ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ በ2018 በጀት ዓመት 1.2 ቢሊዮን ብር ለሠራተኞቹ ቦነስ የሰጠ ሲሆን፣ 8.5 ቢሊዮን ብር ደሞዝ...
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው አህፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ድጋፍ አበረከተ።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው አህፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ድጋፍ አበረከተ።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው አህፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለስልጠና የሚውሉ የስፖርት ትጥቅና መገልገያዎችን አበርክቷል።ድጋፉን የአህፋ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዱራህማን አህመድ ለክለቡ ጊዜያዊ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ነሲቡ ጫኮና ዋና አሰልጣኝ ሰርዲዮቪች ሚሉቲን (ሚቾ) አስረክበዋል።የአህፋ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዱራህማን አህመድ፤ ድርጅቱ ከዚህ ቀደም በቢሾፍቱ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY