MIDROC Week Exhibition Kicks Off at Meskel Square!

MIDROC Week Exhibition Kicks Off at Meskel Square!

MIDROC Investment Group’s special “MIDROC Week” exhibition has officially opened at Meskel Square in Addis Ababa, in the presence of H.E. Temesgen Tiruneh, Deputy Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia. Speaking at the opening ceremony, Deputy...
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ በሊሙ በሚገኙ የእርሻ ማሳዎች ያሰራቸውን መኖሪያ ቤቶች ለሰራተኞች አስረከበ።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ በሊሙ በሚገኙ የእርሻ ማሳዎች ያሰራቸውን መኖሪያ ቤቶች ለሰራተኞች አስረከበ።

ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ በጉመርና በኮሳ የቡና እርሻ ማሳዎች ነው ለሰራተኞቹ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን ሰርቶ ያስረከበው። በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የቡና፣ሻይና ቅመማቅመም ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሳኒ ረዲ ግሩፑ ለሰራተኞች ሁለተናዊ እድገት ያለውን ቁርጠኝነት ጠቅሰው ለሰራተኞች የተገነቡት ቤቶች  አዲስ ቴክኖሎጂን የተጠቀሙና ምቹ መሆናቸውን ተናግረዋል። ዶ/ር ሳኒ የድርጅቱ አላማ የሰራተኞችን ደሞዝ...
ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በድጋሚ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዉ በመመረጥዎ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ቤተሰብ ልባዊ ደስታዉን ይገልጻል!

ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በድጋሚ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነዉ በመመረጥዎ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ቤተሰብ ልባዊ ደስታዉን ይገልጻል!

‎የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ፣ ም/ዋና ስራ አስፈጻሚዎች፣ የሥራ አመራር አባላትና መላው የተቋሙ ሠራተኞች በድጋሚ በመመረጥዎ የተሰማንን ታላቅ ደስታ እንገልጻለን፡፡ ‎ቀጣይ የስራ ዘመናንዎ ይበልጥ የተሳካ እንዲሆን የሚድሮክ ቤተሰብ ይመኛል፡፡ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ- የሀገር...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

​

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY