ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአዲስ አበባ ከተማ በጎ ፍቃድ ስራዎች ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ልዩ ተሸላሚ ሆነ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአዲስ አበባ ከተማ በጎ ፍቃድ ስራዎች ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ልዩ ተሸላሚ ሆነ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከልዩ ሽልማት በተጨማሪም በበጎ ተግባሩ የፕላቲነየም ተሸላሚ ነው። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017 ዓ.ም ላከናወናቸው ሰው ተኮር ስራዎች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልዩ እውቅናና ሽልማት ተበርክቶለታል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ሽልማቱን ተቀብለዋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በተለይም ባለፉት አምስት ዓመታት በርካታ ደሀ ተኮር ስራዎችን...
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት  ስር የሚገኘው ኢትዮ አግሪ – ሴፋት ZMS721(ወርቅማ) የተሰኘ አዲስ የበቆሎ ዝርያን ለአርሶ አደሮች አስተዋወቀ።

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት  ስር የሚገኘው ኢትዮ አግሪ – ሴፋት ZMS721(ወርቅማ) የተሰኘ አዲስ የበቆሎ ዝርያን ለአርሶ አደሮች አስተዋወቀ።

የበቆሎ ዝሪያዉ በምርታማነቱና በሽታን በመቋቋሙ የሚታወቅ ሲሆን በሄክታር ከ80 እስከ 100 ኩንታል ምርት መስጠት የሚችል ነው። ይህም  የሀገሪቱን የበቆሎ ምርታማነት ያሻሽላል ተብሎ ይጠበቃል። ከዚህ ቀደም ይህን የበቆሎ ዝርያ በጎጃም እና ወለጋ አካባቢ የሚገኙ አርሶ አደሮች መጠቀም የጀመሩ ሲሆን ቀድሞ ይጠቀሙት ከነበረው አንፃር ከፍተኛ ለውጥ አምጥተውበታል። ዝርያዉን ለሐዋሳ፣ ነገሌ አርሲና ወልቂጤ አከባቢ...
ኤች ዜድ ቡና ላኪ ኃ/የተ/ግ/ ማህበርለቡና አምራችና አቅራቢዎች የእዉቅና ሽልማት ሰጠ።

ኤች ዜድ ቡና ላኪ ኃ/የተ/ግ/ ማህበርለቡና አምራችና አቅራቢዎች የእዉቅና ሽልማት ሰጠ።

እዉቅናና ሽልማቱ በ2016 እና 2017 ዓ.ም በጀት አመት የቡና ምርትን በብዛትና በጥራት በማቅረባቸው የተሰጣቸው ሲሆን ከአቶ ፈለቀ ታደሰ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እጅ ተቀብለዋል። ማህበሩ ከሁለት የሲዳማ ክልል ወረዳዎች (ሸበዲኖ እና ዳሌ) ለተወጣጡ 486 ቡና አምራች ገበሬዎች የእዉቅና ምስክር ወረቀትና የገንዘብ ሽልማት አበርክቶላቸዋል። በዘመኑ የተሻለ አፈጻጸም ለነበራቸው 6...
ለታማኝነት የተሰጠ ሽልማት —ሚድሮክ ለሀገር —ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ22 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ በተከናወነው የ2017 ዓ.ም ታማኝ ግብር ከፋይ ሽልማት ተሸለሙ።

ለታማኝነት የተሰጠ ሽልማት —ሚድሮክ ለሀገር —ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ22 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ በተከናወነው የ2017 ዓ.ም ታማኝ ግብር ከፋይ ሽልማት ተሸለሙ።

4 ድርጅቶች በፕላቲኒየም ደረጃ ሲሸለሙ ቀሪዎቹ ተቋማት ደግሞ የወርቅና የብር ዋንጫዎች ተሰጥቷቸዋል። ሽልማቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከፍተኛ አመራሮችና የየድርጅቶቹ ዋና ስራ አስኪያጆች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ እጅ ተቀብለዋል። የከፍተኛ ታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና የእውቅና ሽልማት መርሃ-ግብር ላይ የተሸለሙ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች፦የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚዎችሚድሮክ ወርቅ...
ዘመናዊ የወላጅ እናት ዶሮ እርባታ ፣ የበቆሎ እርሻ፣የአኩሪ አተር እርሻ እና የወተት ላሞችን በዉስጡ አቀናጅቶ ያቀፈ የልማት ተምሳሌት

ዘመናዊ የወላጅ እናት ዶሮ እርባታ ፣ የበቆሎ እርሻ፣የአኩሪ አተር እርሻ እና የወተት ላሞችን በዉስጡ አቀናጅቶ ያቀፈ የልማት ተምሳሌት

እርሻ ልማቱ ምርታማነቱን ከጊዜ ወደ ጊዜ በማሻሻል ለዘርፉ የሚያበረክተውን አሰተዋጽኦ በማሳደግ ላይ ይገኛል።በአካባበቢው ለሚገኙ በርካታ ዜጎች የስራ እድል በመፍጠር እንዲሁም ዘመናዊና የተቀናጀ የግብርና ስራ ልምድ ልውውጥ በመፍጠር ጉልህ ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል።ሚድሮክ ለሀገር- ሚድሮክ ኢንቨስትመንት...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY