ሚድሮክ ኢንሸስትመንት ግሩፕ “ለቆዳና ሌጦ ጥራት በጋራ እንቁም” በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት አካሄደ

ሚድሮክ ኢንሸስትመንት ግሩፕ “ለቆዳና ሌጦ ጥራት በጋራ እንቁም” በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት አካሄደ

ሐገራችን ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ልካ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከምታገኝባቸው ምርቶች ውስጥ ቆዳና ሌጦ ከፍተኛውን ድርሻ ይዞ የቆየ ነበር። እ.ኤ.አ. በ2023 በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ያለው የቆዳ ገበያ ዝውውር ከ40 ቢሊየን ዶላር በላይ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የሐገራችን ድርሻና ተሳትፎ በከፍተኛ ደረጃ በማሽቆልቆል በ2015 በጀት አመት በ11 ወራት ለሐገር ያስገባው የውጭ ምንዛሪ 31,000 ዶላር ብቻ እንደሆነ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተሳተፈበት 5ኛው አግሮ ፉድ እና ፕላስት ፕሪንት ፓክ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ተከፈተ::

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተሳተፈበት 5ኛው አግሮ ፉድ እና ፕላስት ፕሪንት ፓክ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ተከፈተ::

ከ10 ሐገራት የተውጣጡ ከ130 በላይ የንግድ ትርዒት አቅራቢዎች የሚሳተፉበትና ከዛሬ ሰኔ 1 ጀምሮ እስከ ፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 3/2015 ዓ.ም ድረስ ለሶስት ቀናት የሚቆየው 5ኛው አግሮ ፉድ እና ፕላስት ፕሪንት ፓክ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል፡፡ በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ግብርና ዘርፍ ስር የሚገኙና የተለያዩ የእርሻ ምርቶችን እሴት ጨምረው...
በሚድሮክ እንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ በጅማ አከባቢ የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ/ተ/ግ/ማ ሰራተኞች ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤት እና ለግብርና ዘርፉ የሽልማት እና እዉቅና መሰጠት ፕሮግራም አካሄዱ።

በሚድሮክ እንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ በጅማ አከባቢ የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ/ተ/ግ/ማ ሰራተኞች ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤት እና ለግብርና ዘርፉ የሽልማት እና እዉቅና መሰጠት ፕሮግራም አካሄዱ።

በጅማ አከባቢ የሚገኙት የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ/የተ/የግ/ማ ሰራተኞች ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና የግብርና ዘርፍ እያደረገላቸው በሚገኘው ሁለንተናዊ ድጋፍ እና በባለቤትነት ስሜት ውስጥ ሆነው እንዲሰሩ ስላስቻላቸው በመደሰታቸውና ይህም ሁኔታ ቀጣይነት እንዲኖረው በማሰብ ሽልማታቸዉን ለዘረፉ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ ለአቶ ፈለቀ ታደሰ እና ለሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ዋና ስራ አስኪያጅ ለአቶ ነፃነት ጋሻዬ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከማሪዮት ኢንተርናሽናል ጋር የፍራንቻይዝ የፊርማ ስነ-ስርዓት አካሄደ::

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከማሪዮት ኢንተርናሽናል ጋር የፍራንቻይዝ የፊርማ ስነ-ስርዓት አካሄደ::

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በስድስት ዘርፎች ተዋቅሮ በሃገራችን ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች ላይ ከፍተኛ አስተዋፅዖ እያደረገ ያለ ተቋም እንደሆነ ይታወቃል።ከእነዚህ ስድስት ዘርፎች አንዱ አካል የሆነው የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ መሐመዲያ ቪሌጅ እና በጅማ ከተማ ለሚያስገነባቸው ሁለት ሆቴሎች ከማሪዮት ኢንተርናሽናል ጋር በፎር ፖይንትስ ባይ ሸራተን ብራንድ የፍራንቻይዝ የፊርማ...
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነዉ ዘመናዊ የሕንፃ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ.ማሕበር (MBI) ለገላን ቂልጡ ቆሬ 1ኛደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ድጋፎችን አደረገ፡፡

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነዉ ዘመናዊ የሕንፃ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ.ማሕበር (MBI) ለገላን ቂልጡ ቆሬ 1ኛደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ድጋፎችን አደረገ፡፡

ዘመናዊ የሕንፃ ኢንዱስትሪ (MBI) በያዝነው ዓመት በገላን ከተማ ዉስጥ ለሁለት የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና ለአንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ድጋፎችን ለማድረግ አቅዶ እየሰራ ይገኛል፡፡በዕቅዱ መሰረትም በዛሬዉ እለት ለቂልጡ ቆሬ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቀለም የስቀባለቸዉን መማሪያ ከፍሎችና ለተለያዩ አግልግሎቶች የሚውሉ ብሎኮችን ለትምህርት ቤቱ ሃላፊዎች አስረክቧል፡፡በፕሮግራሙ ላይ ንግግር ያደረጉት...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለበጎ ፈቃድ ስራዎቹ ልዩ የምስጋና ሽልማት ተበረከተለትግንቦት 7/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለበጎ ፈቃድ ስራዎቹ ልዩ የምስጋና ሽልማት ተበረከተለትግንቦት 7/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2014 እና 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ላከናወነው የበጎ ፈቃድ ስራዎች ከከተማዋ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እጅ ልዩ የምስጋና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ሽልማቱንም የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ተቀብለዋል፡፡ በነዚህ ሁለት ዓመታት ውስጥም ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤቶች ንፁህ የጉድጓድ የመጠጥ ውሃ...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE