ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017/2018 በጀት ዓመት ከአጠቃላይ ሽያጭ የዕቅዱን 99% ማሳካቱን አስታወቀ፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017/2018 በጀት ዓመት ከአጠቃላይ ሽያጭ የዕቅዱን 99% ማሳካቱን አስታወቀ፡፡

‎‎አፈጻጸሙ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀርም የ52 በመቶ እድገት አሳይቷል፡፡ ‌‎ለግብር እና ሌሎች መንግስታዊ ግዴታዎች ከ31 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ያደረገ ሲሆን ይህም ከባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከ62 በመቶ በላይ ከፍ ያለ መሆኑ በሪፖርቱ ላይ ተገልጿል። ‎ተቋሙ ከትርፍ አንጻር የእቅዱን 105 በመቶ በማሳካት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንጻር የ69 በመቶ ጭማሪ እንዳሳየ ሪፖርቱ...
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው አዲስ ፓርክ እና ማኔጅመንት በተለምዶ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተባለ የሚጠራው በአዲስ መልክ ግንባታው ተጀምሯል።

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው አዲስ ፓርክ እና ማኔጅመንት በተለምዶ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተባለ የሚጠራው በአዲስ መልክ ግንባታው ተጀምሯል።

ባለፉት 18 ዓመታት በኢትዮጵያ ግዙፍ አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች ሲያስተናግድ የቆየው ሚሊኒየም አዳራሽ እጅግ ዘመናዊ በሆነ መልኩ ተገንብቶና የማስፋፊያ ስራ ተደርጎለት በአጭር ጊዜ ለአገልግሎት ዝግጁ ይሆናል። ትልልቅ ሀገራዊ ፕሮግራሞች፣ ዓለም አቀፍ ስብሰባዎች፣ ኤግዚቢሽኖች፣ ሀይማኖታዊ ፕሮግራሞች፣ ምርቃቶች እንዲሁም በሌሎች ፕሮግራሞች ላይ ሚሊኒየም አዳራሽ ትልቅ ሚና ሲጫወት የቆየ ነው። የአዳራሹ እድሳቱና...

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው ‘Gulfood 2026’ ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው ።

የሚድሮክ ምርቶች በአለም ገበያ-ሚድሮክ ለሀገር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው ‘Gulfood 2026’ ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው ። ኤግዚቢሽኑ ከጥር 18 እስከ 22/2018 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ከሚድሮክ ግብርና ዘርፍ ምርቶች ቡና፣ ሻይ ቅጠል፣ ቅመማቅመም፣ ማር፣ ስትሮበሪና የቲማቲም ምርቶች ለእይታ ቀርበዋል። በኤግዚቢሽኑ ላይ ከተለያዩ የአለም ሀገራት ከተወጣጡ የንግድ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአዲስ አበባ ከተማ በጎ ፍቃድ ስራዎች ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ልዩ ተሸላሚ ሆነ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለአዲስ አበባ ከተማ በጎ ፍቃድ ስራዎች ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ልዩ ተሸላሚ ሆነ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከልዩ ሽልማት በተጨማሪም በበጎ ተግባሩ የፕላቲነየም ተሸላሚ ነው። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017 ዓ.ም ላከናወናቸው ሰው ተኮር ስራዎች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልዩ እውቅናና ሽልማት ተበርክቶለታል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ሽልማቱን ተቀብለዋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በተለይም ባለፉት አምስት ዓመታት በርካታ ደሀ ተኮር ስራዎችን...
ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY