News

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው አህፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ድጋፍ አበረከተ።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው አህፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ድጋፍ አበረከተ።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው አህፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለስልጠና የሚውሉ የስፖርት ትጥቅና መገልገያዎችን አበርክቷል።ድጋፉን የአህፋ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዱራህማን አህመድ ለክለቡ ጊዜያዊ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ነሲቡ ጫኮና ዋና አሰልጣኝ ሰርዲዮቪች ሚሉቲን (ሚቾ) አስረክበዋል።የአህፋ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዱራህማን አህመድ፤ ድርጅቱ ከዚህ ቀደም በቢሾፍቱ...

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017/2018 በጀት ዓመት ከአጠቃላይ ሽያጭ የዕቅዱን 99% ማሳካቱን አስታወቀ፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2017/2018 በጀት ዓመት ከአጠቃላይ ሽያጭ የዕቅዱን 99% ማሳካቱን አስታወቀ፡፡

‎‎አፈጻጸሙ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀርም የ52 በመቶ እድገት አሳይቷል፡፡ ‌‎ለግብር እና ሌሎች መንግስታዊ ግዴታዎች ከ31 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ያደረገ ሲሆን ይህም ከባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከ62 በመቶ በላይ ከፍ ያለ መሆኑ በሪፖርቱ ላይ ተገልጿል። ‎ተቋሙ ከትርፍ አንጻር የእቅዱን 105 በመቶ በማሳካት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንጻር የ69 በመቶ ጭማሪ እንዳሳየ ሪፖርቱ...

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በ2018 በጀት አመት ስኬታማ ስራዎችን ማከናወን መቻሉን አስታወቀ።

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በ2018 በጀት አመት ስኬታማ ስራዎችን ማከናወን መቻሉን አስታወቀ።

ዘርፉ ባለፉት ሳምንታት የ2018 በጀት አመት የስራ አፈጻጸምን ከእያንዳንዱ ድርጅት ጋር ሲገመግም ከቆየ በኋላ ሀምሌ 30 ቀን 2018 የሁሉም ድርጅቶች ስራ አስኪያጆች፣ ሃላፊዎችና የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ በተገኙበት የማጠቃለያ ግምገማ አድርጓል። የግምገማ ሪፖርቱ እንደሚያመለክተው በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ስር ያሉ ሁሉም ድርጅቶች የምርት እቅዳቸውን 112 በመቶ የፈጸሙ ሲሆን ይህም ካለፈው አመት ተመሳሳይ...

MIDROC Investment Group signs Strategic Framework Agreement with Signify

MIDROC Investment Group signs Strategic Framework Agreement with Signify

MIDROC Investment group has signed a strategic framework agreement with Signify-a global high quality lighting equipment provider under Philips brand- establishing a long-term partnership to supply world-class lighting equipment solutions for MIDROC investment group's...

MIDROC Investment Group Launches Seven New Pediatric IV Fluids

MIDROC Investment Group Launches Seven New Pediatric IV Fluids

MIDROC Investment Group has introduced seven new pediatric intravenous (IV) fluid products, marking a significant milestone in improving healthcare services for infants and young children in Ethiopia. Health experts say the initiative reflects MIDROC's strong...

New Perennial Rice Varieties introduced as symbol of Driving New Era of Agricultural Transformation‎Officials visit MIDROC Investment Group’s six perennial rice varieties being tested under an agreement signed between Saudi Star Agricultural Development and the Ethiopian Institute of Bio and Emerging Technology.‎

‎This rice variety is classified as one of the best agricultural discoveries of the century with capability of producing harvests three times a year for six to eight consecutive years.‎‎ The technology, according to experts, does not require annual plowing, sowing and...

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ የተለያዩ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ አሰማራ።

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የግብርና ዘርፍ የተለያዩ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ አሰማራ።

‎‎ባለሙያዎቹ ትምህርታቸውን ይከታተሉባቸው በነበሩ ዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ የቻሉና የተቋሙን የመግቢያ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች ናቸው።‎‎እነዚህ ባለሙያዎች በአግሮኖሚ፣ በሆርቲካልቸር፣ በፕላንት ሳይንስ፣ በአካውንቲንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ እና በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመረቁ ናቸው።‎‎ባለሙያዎቹ ለሁለት ሳምንታት የተለያዩ የተቋማዊ ባህል፣ እሴቶች...

ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር የተለያዩ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ አሰማራ።

ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር የተለያዩ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ ወደ ሥራ አሰማራ።

ባለሙያዎቹ በስትራክቸራል፣ በኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ በግንባታ ማጠናቀቅ ሥራ (Finishing) እና በመካኒክነት ሙያዎች ከተለያዩ የአዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት የተወጣጡ ናቸው።ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ሥነ-ምግባርና በዘርፉ ላይ በሚያስፈልጉ የተለያዩ ቴክኒካዊ ክህሎቶች ዙሪያ ለባለሙያዎቹ ሥልጠና ሰጥቷቸዋል።ሥልጠናውን ያጠናቀቁት ባለሙያዎች በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ...

ታላቁ ክለብ ባለታሪኩ የአርበኝነት ማሳያው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ዛሬ ደምቆ ውሏል።

ታላቁ ክለብ ባለታሪኩ የአርበኝነት ማሳያው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ዛሬ ደምቆ ውሏል።

90 አመታትን በስኬትና በፈተና የመጣው አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከዛሬ ጀምሮ ትኩረቱን ወደ ከፍታ ማማ ለማድረግ የሚያስችል መሰረት አስቀምጧል። ሁሉም በአንድ ድምጽ ስለጊዮርጊስ በመከረበት በዚህ መድረክ አንጋፋውን ክለብ በቀጣይ መሰረት ይዞ እንዲጓዝ የሚያግዙና የሚሰሩ አመራሮችን ሰይሟል። ክለቡ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ከክለቡ አጋር ድርጅቶች ማለትም ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ ከዳሸን ባንክ፣ ከሞሃ ፔፕሲ፣...

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዓለም የከተሞች ፎረም (World Urban Forum) ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዓለም የከተሞች ፎረም (World Urban Forum) ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል።

‎ፎረሙ በተባበሩት መንግሥታት (UN-Habitat) አስተባባሪነት በባኩ፣ አዘርባጃን የተዘጋጀ ሲሆን፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕና አዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በፎረሙ ላይ እየተሳተፉ ነው።‌‎ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለኢትዮጵያ ከተሞች እድገት በተለይም በኮንስትራክሽንና ሪል-ስቴት ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ ይገኛል።በኢትዮጵያ ዘመናዊ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ትልቅ ሚና እየተጫወተ የሚገኘው ሚድሮክ...

‎ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አራት የዉጪ ሀገራት ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን አስፈረመ።

‎ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አራት የዉጪ ሀገራት ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን አስፈረመ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ክለቡ ያሰፈረማቸዉን ተጫዋቾች ሙሉ ወጪ በመሸፈን የምንግዜም አጋርነቱን በተግባር አሳይቷል።ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ያጋጠመውን የፋይናንስ ቀውስ ለመፍታት በቅርቡ የገንዘብ ድጋፍ ማድርጉም ይታወሳል።ግሩፑ በዛሬው እለት ደግሞ ክለቡ በፕሪሚየር ሊጉ ተፎካካሪ ሆኖ እንዲዘልቅና በጥንካሬው እንዲጓዝ ለማድረግ ‎የአይቮሪኮስት፣ የኮንጎ ብራዛቪልና ሁለት የጋና ዜግነት...

በውቢቷ ባህር ዳር የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ጣና ሆቴል መገንባት የከተማዋን ውበት ይበልጥ ያጎላል” አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በባህር ዳር ከተማ የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ጣና ሆቴልን ግንባታ በይፋ አስጀምሯል።

በውቢቷ ባህር ዳር የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ጣና ሆቴል መገንባት የከተማዋን ውበት ይበልጥ ያጎላል” አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በባህር ዳር ከተማ የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ጣና ሆቴልን ግንባታ በይፋ አስጀምሯል።

የግንባታ መርሃ ግብሩን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን እና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ በጋራ አስጀምረዋል። አቶ ተመስገን ጥሩነህ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ሆቴሉ ተፈጥሮ ለከተማዋ የለገሳትን ጸጋ አጉልቶ ለማሳየት ከፍተኛ ሚና...

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዘርፉ የደረሰበትን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያሟላ፣ አዲስ የUHT (ረጅም ጊዜ የሚቆይ) የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ በተገኙበት አስመረቀ።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዘርፉ የደረሰበትን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያሟላ፣ አዲስ የUHT (ረጅም ጊዜ የሚቆይ) የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ በተገኙበት አስመረቀ።

ይህ ፋብሪካ ወተትን ያለ ማቀዝቀዣ ለስድስት ወራት ጥራቱን ጠብቆ ማቆየት የሚችል ሲሆን፤ ለአንጋፋው ሾላ ወተት የምርት አቅም በመጨመርና ምርቶቹ በስፋት ለደንበኞች እንዲደርሱ ከፍተኛ እገዛ ያደርጋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፋብሪካው ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ወጪ የሚቀንስ ከመሆኑም በላይ፣ ለበርካታ ዜጎች አዲስ የሥራ ዕድል በመፍጠር ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል...

ዳሸን ባንክ የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በተከፈተው የዳሸን ኤክስፖ ላይ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተለያዩ ምርቶችንና አገልግሎቶቹን በመያዝ እየተሳተፈ ነው።

ዳሸን ባንክ የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በተከፈተው የዳሸን ኤክስፖ ላይ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተለያዩ ምርቶችንና አገልግሎቶቹን በመያዝ እየተሳተፈ ነው።

‎ኤክስፖውን የዳሽን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበር አቶ ዱላ መኮንን፣ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አስፋው አለሙና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ በይፋ ከፍተዋል። ‎በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኙ ድርጅቶችም ምርትና አገልግሎቶቻቸውን ይዘው በኤክስፖው ላይ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 9 ቀናት የሚቆዩ ይሆናል። ‎የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል...

ለአንድ ሀገር እድገት የተፈጥሮ ጸጋዎችን ከዘመናዊ የሰው ልጆች የፈጠራ ውጤቶች ጋር በማስተሳሰር የተሻለ ነገን ለመፍጠር መስራት አስፈላጊ ነው።

ለአንድ ሀገር እድገት የተፈጥሮ ጸጋዎችን ከዘመናዊ የሰው ልጆች የፈጠራ ውጤቶች ጋር በማስተሳሰር የተሻለ ነገን ለመፍጠር መስራት አስፈላጊ ነው።

ይህን ለማሳካት ደግሞ የመንግስትና የግሉ ዘርፎች አስተዋፅኦ በእጅጉ ያስፈልጋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕም በኢትዮጵያ ከግሉ ዘርፍ በተለየ ሁኔታ በግብርና ዘርፍ የተፈጥሮ ጸጋዎችን ከዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ጋር በማስተሳሰር ለሀገር እድገት ከፍተኛ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል። በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኘው ኢትዮ አግሪ ሴፍት መቀመጫውን ዛምቢያ ካደረገው ዛም ሲድ ከተባለ ዓለም አቀፍ ኩባንያ በአንደኛ...

‎በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ታሪክ ውስጥ ፈር ቀዳጅ የሆነው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ!

‎በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ታሪክ ውስጥ ፈር ቀዳጅ የሆነው ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ!

‎ላለፉት ዓመታት ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በዘርፉ በማስተዋወቅ፣ በኢትዮጵያ የግንባታ ዕድገት ውስጥ ትልቅ ድርሻ ተወጥቷል፤ አሻራውንም አስቀምጧል!‎‎በመንገድ፣ በሕንጻ፣ በስታዲየም ግንባታ፣ በኮንክሪት ምርትና በአስፓልት ፕላንት እንዲሁም በአሸዋ ምርት ሥራዎች ላይ በመሳተፍ፣ በኢትዮጵያ የዘመናዊ ግንባታ ሂደት ውስጥ የቀዳሚነት ሚናን በመጫወት ላይ የሚገኝ ኩባንያ ነው።‎‎በኢትዮጵያ ውስጥ ከተገነቡት ግዙፍ ግንባታዎች ጀርባ ሚድሮክ...

የምርት ጥራትን በማስጠበቅና ምርታማነትን በማሳደግ የገበያ ተወዳዳሪነትን የሚያጎለብት ስልጠና ለሰራተኞችና ለአመራሮች!

የምርት ጥራትን በማስጠበቅና ምርታማነትን በማሳደግ የገበያ ተወዳዳሪነትን የሚያጎለብት ስልጠና ለሰራተኞችና ለአመራሮች!

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ፣ ባለፈው የ12ኛው ዙር የጥራት ሽልማት መርሃ-ግብር ላይ ካሉት 20 ድርጅቶች 14ቱ መሸለማቸው ይታወሳል። ዘርፉ ያገኘውን ስኬት ወደ ተቀሩት ኩባንያዎች ለማሸጋገር እንዲቻል፤ በምርት ጥራትና አመራር፣ በሰው ሀብት አስተዳደር እንዲሁም በደንበኛ እርካታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለሶስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ የኃላፊነት ደረጃዎች ላይ ለሚገኙ ሰራተኞችና አመራሮች...

‎ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር፣ መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ፡፡

‎ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር፣ መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ፡፡

‎‎ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለማእድ መጋራቱ 10 ሚሊየን ብር ወጪ አድርጓል።‎‎በዚሁ የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ተገኝተዋል።‎‎ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ፣ ለአቅመ ደካሞች፣ ለአካል ጉዳተኞች እንዲሁም ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች በሚደረገው በዚህ...

Join Our Newsletter

Nani building, near to Ghion Hotel, Addis Ababa Ethiopia

(+251) 115549791/95

migpr@midrocinvestmentgroup.com

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY