ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እና የልዑካን ቡድናቸው በሳኡዲ አረቢያ የሚገኙትን ክቡር ሊቀ-መንበራችንን ሼይኽ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲንን ጎበኙ፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ

ዛሬ በሪያድ በተጀመረውና ሳዑዲ ዓረቢያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ባዘጋጀችው ጉባኤ ለይ ለመሳተፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው በስፍራው ተገኝቷል፡፡

ከዚሁ ጎን ለጎን ለወገን ዳራሽና ለሀገር ታላቅ ባለውለታ የሆኑትን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና ሊቀ-መንበር ሼይኽ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲንን ጎብኝተዋል፡፡

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ፣ ስድስቱም ምክትሎቻቸው፣ መላው የሚድሮክ አመራርና ሰራተኛ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩና የልዑካን ቡድናቸው ላደረጉት ጉብኝት የተሰማቸውን ታላቅ አድናቆትና ደስታ እየገለጹ ሊቀ-መንበራችን ሼይኽ መሀመድ በሰላም ወደ ሀገራቸው ተመልሰው ከሚወዳቸውና ከሚሳሱለት ህዝብ ጋር የሚገናኙበት ጊዜ ቅርብ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡

Recent News

Archives

ABOUT MIDROC INVESTMENT GROUP

MIDROC Investment Group is a group of Sheikh Mohammed Hussien Ali Al-Amoudi’s companies, mainly engaged in Agriculture, agro-processing, Manufacturing, Mining, Construction, Real-estate, Hotel, Tourism and Commercial endeavors.

READ MORE

OUR LEADERSHIP

Our senior executives bring tremendous experience, visionary thinking and a shared commitment to excellence, creativity, and innovation to the future as well as  the day to day operation of the company.

READ MORE

  • RMOHA SOFT Drinks Industry
  • AMANUFACTURING CLUSTER QUALITY POLICY